Profile
Name
#Rewda Tube ረዉዳ ዩቱብ*
Description
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በመላ አለም ያላችሁ ኢትዮጲያኖች ይህ ቻናል የመማሪያና መዝናኛ ሲሆን ከፓለቲካ ከብሄተኝነት የፀዳ መሆኑን አየገለፅን ቻናላችንን በቅንንነት ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንውዳቹ አለን
Subscribers
2.24K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
NJUYouTube
(4 minutes ago)
አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ብየለሁ የኔ ዉድ ማሽ አሏህ መሻ አሏህ በጠም ጥሩ ነው ቀጥይበት
|
![]() |
wollo-zt8vx
(9 minutes ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ
|
![]() |
ናርድyoutube
(17 minutes ago)
ሰላምሺ ይብዛልኝ ውዴ በጣም ያምራል አይዞን አብረን እናድጋለል
|
![]() |
ሚስኪንነፈር-ሰ9ፐ
(27 minutes ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አሪፍ አሰራር ነው
|
![]() |
getfanmedia
(31 minutes ago)
ጥሩ አሰራር ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
Tube-vh4xm
(47 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነዉ
|
![]() |
ሲቲሁለትሁለተ
(52 minutes ago)
ማሻ አላህ በርቺ
|
![]() |
Genet8983
(1 hour ago)
ሠላም ውዴ ቆጆአሠራርነው በርችልኝ ማማዬ
|
![]() |
zemzemtube887
(1 hour ago)
አሠላምአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ዋአለይኩምሠላም ወራሕመቱላ እደነሺ ማሬ በጣም አሪፍ ቆይታ ነዉ ማሬ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራቺን ይሑንልን
|
![]() |
halimatube99
(3 hours ago)
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እራውድየ ቤተሠብሺ አደረጌኝ አብረን እነደግ
|
![]() |
kedirkedirtube1170
(10 hours ago)
እሺ ማሻአላህ በርቺ አብረን እናድጋለን
|
![]() |
ረዉዳቱዩብረዉዳቱዩብ
(16 hours ago)
ማሻ አላህ
|
![]() |
baderyabutajeratyube5533
(9 hours ago)
በርቸ ገርዶ
|
![]() |
ረዉዳቱዩብሸ
(16 hours ago)
ሰላም ሰላም ባለሙያ,ነሽ,በርቺ ጎበዝ
|
![]() |
seidendris706
(12 hours ago)
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
|
![]() |
mikiyakedir442
(13 hours ago)
መሻ አላህ
|
![]() |
fekertube
(21 hours ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ማሻአለህ አብሸሪ አብረን ወደ ሰኬት እንሻአለህ
|
![]() |
murshidatube1147
(11 hours ago)
የኔ ውድ በርቺልኝ
|
![]() |
hayu-yaulji
(5 hours ago)
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው ሀሪፍ ቆይታ ነበረ
|
![]() |
Tube-ob7lv
(22 hours ago)
ሰላም ውዴ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ አገራችንንና ህዝባችንን ይጠብቅልን እኛንም በስደት ያለነውንም በሰላም ለአገራችን አብቃን
|
Add comment