Profile
Name
Mame ቦረና Tube
Description
ውድና የተከበራችሁ በመላ አለም ላይ የምትገኙ ወገኖቸ ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩኝ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ለምትከታተሉኝ ከልብ እያመስውገኩኝ አድስ ለሆናችሁ ደግሞ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ስል ሰላምታየን እቀጥላለሁ በዚህ በማም ቦረና ይቱብ ላይ ተዘጋጅቶ ዘወትር የሚቀርብላችሁ ስራ አስተማሪና አስዝናኝ ስራዎችን ታገኛላችሁ ምግብ ስራ ዜናዎች የተለያዩ ቁም ነገር አዘል ስራዎችና ፓራኮችንም ታገኑበታላችሁ ከናተ እሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች እድደርስ ላይክ እድሁም ለውዳጅ ዘመደዎ ሸር በማድረግ ትብብራችሁን እሻለሁ እውመሰግናለሁኝ Dear and respected people from all over the world, I say hello to you and thank you from the bottom of my heart for those who follow me W Thank you for your cooperation by subscribing and sharing it with others.
Subscribers
2.75K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
WrfdsWrgfs
(3 minutes ago)
በርታ ወድሜ
|
![]() |
motumoto7247
(9 minutes ago)
ድራማ ነው እንጅ ስንቱ ከሱ የበሱ እዛ ቦታ ለይ ይገኛሉ የሱ ብቻ ለምን የታለየ ሆና እዛ የታቀማጡት በሙሉ የኢትዮጵያ ችግርታኞች ናቸው እኮ ።
|
![]() |
ንዝረቴtube
(17 minutes ago)
እሰላማሊኩም ማሜ እንኮን ደህናመጣህ በርታ
|
![]() |
ሶፍያዩቱብ
(27 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሜ አብሸር በርታ ጠንከርሽ የሳምመለስ
|
![]() |
halima-jemal
(31 minutes ago)
በርታ ወንድሜ
|
![]() |
asheirkatueb2416
(46 minutes ago)
አሰላሙአለይኩምወረምቱላሂወበረካቱሁ በላይ በጣም ያዛዝናል ኡኡኡኡ ሚሰኪኝ ያረብ
|
![]() |
aleyaaleya9364
(51 minutes ago)
ሰላም. ወድማችን. አይ. ዘድሮኦ. ሒወት. በጣም. አስጀጋሪነው
|
![]() |
fabyanjoseph2193
(2 hour ago)
ትላንት የቀለበት ፕሮግራም ሲል የነበረ ሰው ዛሬ እንዴት ሆምለስ ሆነ መተወን እንዃን አትችሉበትም
|
![]() |
fabyanjoseph2193
(1 hour ago)
አዩ በጣም የምትወደው ከሆነ መመለሻው ገንዘብ ተላክለት
|
![]() |
hayt3990
(2 hours ago)
በርታ ወድም
|
![]() |
zemzem-vn1hx
(23 hours ago)
|
![]() |
hamdaahamd7104
(12 hours ago)
ድራማ ነው ውሸት ነው ልጆችን ለምን ጠቅ ብሎ የተጠቀመው ሲስተም ነው
|
![]() |
AboutThats-j4l
(6 hours ago)
ሱመያ ቱርክ ነች አባቴ አትቀልድ በጣም ቀልደኛነክ
|
![]() |
kabirFatouma
(18 hours ago)
በናትህ የአዩ መተትነዉ ያሰዋል ድግምቱን ያስፈታ
|
![]() |
BEZUYEAbera
(15 hours ago)
የት አባቱ ይሄ ዘልዛላ በሱማያ እንዳያሳብብ የእሱ ጠላት አዩ ነች
|
![]() |
MedinaAhmed-h9v
(8 hours ago)
ማስመሰል አልተሳካልህም የሴት ውሻ ሴሰኛ ወንድ ድራማ ነው እንጂ እውነት ቢሆን እንኳን አያሳዝነኝም አዩን ፈቶ ቢሆን ህይወት የሚሰምርለት።
|
![]() |
saeh113
(1 hours ago)
መችም ደስታ አያገኝም ሚስቱን የልጆቹን እናት አስቀምጦ ሴት እያማረጠነው
|
![]() |
AlimatYmame
(3 hours ago)
|
![]() |
saeh113
(9 hours ago)
ሱመያን አሳዝኖና አታሎ ለመሸውድ ነው ያስገደደው የለም ውዶና ፈቅዶ የገባበትነው ቤቱንና ትዳሩን እድበትን ያደረገው እራሱነው
|
![]() |
Atesii-e6f
(4 hours ago)
️️️️️️
|
Add comment