Profile
Name
ፋፊ kocha Tubi( ፋፊ ኮቻ ቲዮብ)
Description
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በመላው አለም ላይ ሁናችሁ ለምትከታተሉኝ ሰብ ላይክ ሸር በማረግ የምትተባበሩኝ በሙሉ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኢንሻአላህ በዚህ ቻናሌ ለናንተ ትምህርት ይሆናል ይጠቅማል ብየ የማስባቸውን ነገሮች በማካፈልላይ እገኛለሁ ወዴፊትም ኢንሻአላህ የተለያዩ ትምርት አዘል ነገሮችን ወዴናተ ለማቅረብ ዝግጁነኝ ከጎኔ ሁናችሁ እንድታበረታቱኝ ባክብሮት እጠይቃለሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር
Subscribers
1.3K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
እናቴንናፈቂ
(4 minutes ago)
የኔውድ እህት በጣም ሀሪፈ ቤት ነው ጠንክሪ በተይ ዉሀው ያሰላም
|
![]() |
lemlemtube
(9 minutes ago)
ሰላም ሰላም በርች እህት በርች እህት
|
![]() |
Gehadmedia
(17 minutes ago)
Selam ለዚህ ቤት ሰላም ሰላም
|
![]() |
ስደትያደከመኝ-ኰ8ኰ
(27 minutes ago)
ማሻአላህ ማሻአላይዘሺኝ ሳትሂጂ
|
![]() |
saniatube2360
(31 minutes ago)
የኔ ውድ ያምራል ቦታው
|
![]() |
amenamen1424
(47 minutes ago)
ዊዉዉዉዉ በጣም ቆንጆ ነዉ
|
![]() |
mrsvip8034
(51 minutes ago)
ማሻአላህ ያምራል
|
![]() |
amentube1196
(2 hour ago)
ነዬ ልዩ በርችልኝ አትጥፊ እሽ ማማዬ
|
![]() |
alminishtayacho
(2 hour ago)
ሠላም ሠላም እንዴት ነሽልኝ ፋፊዬ ዋዉዉዉ በጣም ነዉ እሚያምረዉ የኔ ቆንጆ
|
![]() |
ሀዋቲዩብቲ
(3 hours ago)
አሠላሙአለይኩም
|
![]() |
ametube8037
(21 hours ago)
ماشاء لله تبارك الله ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله تبارك الله ماشاء
|
![]() |
hayatabate3532
(1 hours ago)
Mashaalah
|
Add comment