Profile
Name
መኪያወግዲዋTube
Description
ወድና የተከበራችሁ በመላው አለም ላይ የምትኖሩ Ethiopia ኖች እንደምን አላችሁ በመጀመሪያ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ የቻናሌ ተከታይ ይሆናችሁ በምሉ ከልብ እያመሰገኩኝ አድስ ለሆናቸሁ ደግሞ እንኳን ሰላም መጣቸሁልኝ በዘለህ ቻናል እሚሰሩ ስራዎች አዝናኝና አስቂኝ እድሁም ቁነገር መማሪያ ቤታችን ስለሆነ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እድታበረታቱኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
Subscribers
1.79K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Hassentube38
(3 minutes ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ጤና ተመኘሁልኝ ውድ የሀገሬ ልጅ ጥሩ የሾርባ አሰራር ነው በርች መልክ ይኑር እንጅ ሙያ ከጎረቤት ይባል የለም ስለዚህ ሴት እህቶቻቾን የሙያ ችግር ከላባቸችሁ ከእህቶቻችን ተማሩ አመሰግናለሀ
|
![]() |
Haniwollotube
(9 minutes ago)
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
|
![]() |
saedatubeh9353
(17 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህት እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ውደ ማሻአላህ
|
![]() |
mediyoutube2916
(28 minutes ago)
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታለሜ መሻአላህ የኔ ባለሙያ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት በርች
|
![]() |
hayatebrim
(32 minutes ago)
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ላህግራቺን ውዴአንኳን ሰላም ምጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ውዴ በርቺ የኔ ባለሞያ
|
![]() |
yebabowa
(47 minutes ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሓበን እንኳን ደህናመጣሽ መኪያየ ሀሪፍ ቆይታነበር ማሻአላህ በጣም ሀሪፍእና ለየትያለ አሰራርነው ጎበዝ ባለሙያ የኔዋ
|
![]() |
Zedtube818
(51 minutes ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መኪ የኔ ባለሞያ ማሻአላህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው የኔ ቆንጆ
|
![]() |
Tube-zk4yh
(2 hour ago)
አሰላም አሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ምርጥ አሰራር ነው መኪ በርቺ
|
![]() |
w.myoutube
(1 hour ago)
እሰላም ዋልይኩም ወራኸምቱላ ወድ የሀገሬ ልጆች በያልንብት አላህ ይጥብቅን ሀገራችን ሰላም ያርገልን የኔ ወድ ጥሩ ቆይታ ነበር
|
![]() |
hayatuu
(2 hours ago)
ዋዉዉዉዉ ባለሞያ አሪፍ አሰራሪ ነዉ
|
![]() |
netsitube
(3 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ሙያ እየተማርን ነው ዋው ምርጥ አሰራር
|
![]() |
neimatube5439
(6 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት መኪያየ ማሻ አላህ የኔ መልካም አላህ ይጨምርልሽ ለሮመዳን ሾርባ ጥሩ አሰራር ነዉ ቀጥይበት ከዚህ በበለጠ እዉቀት ትመጫለሽ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ለነበረን ቆይታ ሽኩራን
|
![]() |
lubabah2024
(15 hours ago)
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ውድ ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አሰራርነው
|
![]() |
erhmettubeh
(10 hours ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን መኪያ እንኳን ሠላም መጣሺ የኔባለሙያ ነሸ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ
|
![]() |
geftyyousef1555
(2 hours ago)
ሰላምሰላምሸይብዛል በጣምባሸበትአላህይጠብቅሸ በጣምአረፍቀይታነበረን ብረቱዬዬዬዬበረችልቀጥይበት
|
![]() |
sameera123
(12 hours ago)
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍነው ቀጥይበት ውድናየተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያርብ
|
![]() |
yelbeamakary
(23 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሸ መኪያ ማሻአሏህ አረፍ አሰራር ሾረባ ነው ግን እኔ የምወደው የሀገራችን ብቻ ነው ካለዛ የአታክልት ማለቴ የካሮት የድኝች የመኮረኒ ላ አልወድም ብል አፊያ ብያለሁ
|
![]() |
yimamandsaeda
(12 hours ago)
አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላ ወበረከቱ እንዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ውድ እህቴ ማሻ አላህ በጣም አሪፈ ተምህረት ነው በረች እህቴ በቅንንት ቤተሰብ አድረጉኝ የሀገሬ ልጆች አድስ ጀማሪ ነኝ
|
![]() |
sofi-Tube
(5 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የረመዳንንም ስራውንም አላህ ያግዛችሁ በዱአ አንረሳሳ ማሻአላህብየወዜ
|
![]() |
asiytyba5700
(13 hours ago)
አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ስላም መኪየ በረች ጠክሪ የኔ ባለሙያ የስለሙ የዲኪ ብልአፈያ ውዴ
|
Add comment