የእናት ዉለታዋ tube
የእናት ዉለታዋ tube's Channel
 
 
 
የእናት ዉለታዋ tube
Profile
 
Name
የእናት ዉለታዋ tube
Description
where we can easily prepare a variety of things for our hair at home የተለያዩ ነገሮችን ለፀጉራችን በቀላሉ በቤት ውስጥ የምናዘጋጅበት ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለምታደርጉልኝ ትብብር ከልብ አመሰግናለሁ
Subscribers
97.4K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
salamsalam4921 (3 minutes ago)
እኔ መጠቀም ከጀመረኩ 1አመት ሞላኝ አሁን ያለኝ ፀጉር በጣም የሚገረም ነው የኔ ፀጉር የሚያድግ አይመሰለኝም ነበር አሁን ላይ በጣም ጥቅረና በጣም እረዝሟል መጠቀሜንም አላቆምኩም እናመሰግናለን
እኔ ካቺም ያገኘዉት አይቻለዉ ምርጥ ነው ስወድሽ ከልቤ በርች እሄቴ
hgdhhdh9354 (17 minutes ago)
ልሞክርና ውጤቱን እናገራለሁ እሽ ትክክል ነሽ ከመሞከር ብዙ ያመልጣል ግን የባስ እሳዲጋለሁ ስል ያለውን እንዳላጣው እየፈራሁ ሞክሬ አላቅም ዛሬ ልሞክርነው
MKk-qp6qx (28 minutes ago)
ወይኔ እህት ሠላምሽ ይብዛልኝ እወድሻለሁ በጣም አሪፍ ነው
Adugenete (32 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው በተለይ እህቶቻችን ተጠቀሙበት በጣም ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን።።
-hibsttube9779 (47 minutes ago)
ሰላምሽ ብዝት ይቀልልኝ እህቴ!!
ibrahimmendememuna6415 (52 minutes ago)
Woow Amazing Ma Sha ALLAH ️ I will surly try this beautiful recipe, but please after spraying the recipe on hair, will wash it off or you will it and bread your hair? Please reply me thank you sis ️
SaraSara-uf2pn (2 hour ago)
በጣም ትክክል ነሽ እህታችን እኔም ተጠቅሜዉ ዉጤቱ በትንሽ ቀን አይቸበት አለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ በርችልኝ ሀርፍ ዘትምህርት ነዉ ።ለቤትሽ ደሞ አድስስስስስ ነኝ በርችልኝ እልሽ አለሁ።
selamawitbenalefw (1 hour ago)
እህቴ እናመሰግናለን
foziyayesuf9337 (3 hours ago)
እህቴ በየቀኑ ነው የምንርጭበት ወላ ልንታጠብ ስንል ነው ከታጠብንበት መርጨት ያቻላል ባንታጠበውም ብናስቀምጠው መልሺልኝ እንዳታልፊኝ
ማሻአላህ ፀጉርሽ ያምራል እህቴ ፀጉር በተንከባከቡት ቢሆን የኔ ከወከቤ አልፎ እግሬ ይደርስ ነበር ፈጣሪ ሲሰራን የማያድግም ፀጉር አለ እኔ stop መንከባከብ ትቸዋለሁ አረብ ሀገር ከመጣሁ ግማሹ ገንዘብ በፀጉር ቅባትና ሻምፖ በመቀያየር ጨረስኩኝ
ወይኩንፍቀድከ (15 hours ago)
ስላምሽ ይብዛ እሺ ጡሩ እሞክራለሁ ግን በተቀባነው በት ቀን ነው ምንተጣቦ ወይስ ነደቅቃ ነው ??ንገርኝ
NathaniemHabebe-yl9hs (15 hours ago)
Thanks for all of your work
qsdgdg6202 (2 hours ago)
ማሬ ለተበጣጠሰ ፀጉር እና ሽበት ባጠቃላይ ለተጎዳ ፀጉር የሚጠቅም ሻፖና ኮንድሽነር ( ሳሙና ጠቁሚኝ ። አዲስ ተከታይሽ ነኝ መልሺልኝ እዳየሺው
مبيت-ل7ض (20 hours ago)
ባነታችሁ እቺን ልጅ እናሳድጋት ስራዋ ካ ይሳራሊ እኔ እሶን ማካታታል ካጀመርኩ stagure betam lawut aginchalw betam
mucaakakuu4430 (16 hours ago)
OK thank you sister
عنرعلي-ث3ر (1 hours ago)
በየቀኑ ሳንታጠብ ብናደርገዉስችግር. ያመጣን መልስ ስጭን
tgtg9524 (4 hours ago)
ምርጥ ውህድ ነው እየተጠቀምኩት ለውጥ አይቻለው ግን ከስሩ እየተነቀለ ይወጣል በፊት እየተበጣጠስ ነበር
SaadhAlae (8 hours ago)
እናመሰግናለን ውዴ ስልክሽ ትልኪልኝ ውዶ
asterbirhanu3814 (11 hours ago)
We thank you dear sis but how many times do we need to spray
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.30 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 3.20