Profile
Name
Astu tube /አስቱ ቲዩብ
Description
Welcome to my YouTube channel
You will get current and accurate information on this channel every day
subscribe like share comment thank you
እንኳን ደና መጣችሁ ስለመጣቹ በጣም አመሰግናለው ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ በየ ጊዜው የምለቃቸው ቪዲዮች እንዲደርሷቹ ሰብስክራይብ ያድርጉ ስለመጣቹ አመሰግናሉሁ
You will get current and accurate information on this channel every day
subscribe like share comment thank you
እንኳን ደና መጣችሁ ስለመጣቹ በጣም አመሰግናለው ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ በየ ጊዜው የምለቃቸው ቪዲዮች እንዲደርሷቹ ሰብስክራይብ ያድርጉ ስለመጣቹ አመሰግናሉሁ
Subscribers
23.1K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
drr8432
(3 minutes ago)
ሀይሚዬ ያስለቀሳት የወንድሞቻ ጉዳይ ነዉ አይዞሽ እንበላት
|
![]() |
Cud0000Gudkonjo-si3to
(10 minutes ago)
ትክክለኛ ንግግር ነው እሷን የሚፈልጓት ለጥቅም ብቻ ነው የሚፈልጎት የኔ ቅመም ሀይሚዬ የኔ የዋህ መጨረሻዋ እንደሚያምር እርግጠኛ ነኝ
|
![]() |
fawziyaawal
(17 minutes ago)
ትክክል ነሽ እህቴ አንቺም እንደኔ ተረተሻት ሁሉንም የደረሰበት ያውቃል እሱ አውቆ እዳላወቀ ይሆናል ለጥቅም ነው ሚፈልጋት ፍቅር እኮ ሚይዘው ንፁልብ ያለውን ሰው ነው
|
![]() |
ksaaksaa1496
(28 minutes ago)
ፍቅር ነው ይረዳት ቡርኬ እህቴዋ ፍቅር ይዞሺ አያቅሞይ እሱ ሁለዜ ለፍቅር ቦታ የለኝም ይላል ሴት ልጂ ቡለሀ ናት ፍቅር ቀፈለላት ከዛ አትነግረው ቸገራት እና የመዳም ቅመሞች ጋ ለመመካከር መጣች አሸን እኛ የገባው ስለሆን ተረዳት እድንል ቡርኬ ትሰማለህ ሀይሚ አፍቅራሀለች️
|
![]() |
sojoogoj6399
(31 minutes ago)
ዛሬ እራሱ ከስወስት አንድ ስው ወተው ለምን መልስ አይስጡም ችግሩ ምንድነው እንዴት ሀስን ወይም ቡሩክ ወይም ሙቤ ወተው ቢያንስ አይናገሩም
|
![]() |
Myወሎ
(46 minutes ago)
ሀሳብሺ የኔ ሀሳብ ነው ይመችሺ
|
![]() |
Ndggd-gc1cz
(51 minutes ago)
ወላሂ ሀይሚ አስለቅሳኛለች ምክንያቱን ተናግረሽዋል አስቱዬ
|
![]() |
Tig12342
(1 hour ago)
ትክክለኛ ንግግር እሱ አዲስ አበባ ከገባ ከብዙ ሴቶች መለጠፍ ነው ብሩክ ሀይሚ አስተዋይ ሴት ናት በአጭር ቀን ማሂ የሰጠጫታትን ፍቅር እነሱ አልሰጡትም ሲቀጥል ከብታጀራ የወጡት ሁሉ ብሩክ ሀሰን ሙቢ ማርክ ሸርሙጣ ሆነዋል ኤፍሬም ሁሉንም ተበላሽተዋል ሀይሚ ቆንጆ ናት ከብሩክ የበለጠ ታገኛሽ ግን ብሩክን አውጥተሽ ፍቅር ይዞኛል እዳትይ ሲጀምር ፍቅር ያሳዝያት ብሩክ ነው ተጠያቂ
|
![]() |
aaasa3348
(1 hour ago)
ይመችሽ የኔ ውድ በጣም ተመቸሽኝ ንግግርሽ ፈጣሪ ይባርክሽ የማያቁት እየዘባረቁ ሌሎቹ የሰውን ስሜት በሌላ እየተረዱ አች ግን ይመችሽ በጣም የወደድኩልሽ ንግግርሽን ቀጥይበት
|
![]() |
girmaybirhanu9157
(2 hours ago)
ምንድነው ሴቶች የሆናችሁት ስለስው ስትፈተፍቱ ትስማላችሁ እንዳው በስው ፍቅር ያው በሴቶች ጉዳይ ማቀዛቀዝ ሲገባችሁ እያጋጋላችሁ ነው ትዳር የላችሁም ልጆች አልወለድሽም እረ ተው
|
![]() |
sojoogoj6399
(14 hours ago)
አዎ ለጥቅማቸው ነው የሚቀርባት ልክነሽ
|
![]() |
Nasriya-b8k
(3 hours ago)
ትክክል ነሽ እህቴ ሁሉም ለጥቅሙ ነዉ ምድራ ጥቅማኛ
|
![]() |
HfgRsf
(17 hours ago)
በሱም አትፍረዱ ካላዋችስ ለማንኛዉም ሀይሚየ ቡራየ በሰላም ተመለሱልን
|
![]() |
SemuSm-uy8vg
(1 hours ago)
እኔ እሱ ነዉ የገረመኝ እንደዚህ እስከምትከፍ ዲረስ የት ናቸዉ
|
![]() |
HfgRsf
(21 hours ago)
ተባረኪ እህቴ እነሱን እዳታጣሏቸዉ እሷ የወንድሞቿ ጉዳይና የራሷ የሆነ ነገር ይኖራታል
|
![]() |
hshjsjhshsjja7490
(15 hours ago)
ከሁሉምእራሰዋንማግለልአሰራሰዋንተመልሰ
|
![]() |
fireworkargaw
(7 hours ago)
ሰላም የተቀመጠችውን ልጅ ፈልጎ ለይቹቡ ሲል የቀረባት ሁሉም ለይቹባቸው ነው የሚጠቀሙባት በጣም ታሳዝናልች የኔ ቆጆ ፈጣሪ ይማራት ቡታጀራ መመለስ አለባት ቤተሰቧቻ ጋር ሁሉም ይቅርባት እዛ ይህንን መስራት ትችላለች
|
![]() |
emu-yenata-lig-negn
(15 hours ago)
አስቱካ እውነት ነው
|
![]() |
mdabdol8042
(22 hours ago)
ወድ ልጅ ፊትን አይቶ አይረደም መረደት የምትችሉት ሴት ነቸው ለወድ ሁሉም ነገረ አወረም ለዘ ይመስለኛል ከነሱ የደበቀችው
|
![]() |
BáštŷâTâhĩř
(9 hours ago)
ትክክክል ነሽ
|
Add comment