Profile
Name
Hawa Tube - ሐዋ ቲዩብ
Description
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ውድ እና የተከበራቸሁ የሀዋ ቲዩብ ቤተሰቦች እንኳን ደህና
መጣችሁ።
የዚህ ቻናል ዓላማ ከዘረኝነት ነፃ የሆነ ፣ ሁለ ገብ ሙያ የምትማሩበት እንዲሁም እያዝናና የሚያሰተምር ቻናል ነው ።
በመጀመሪያ Subscribe አድርጉ ለሳብስክራይብ የምትከፍሉት ስለሌለው በቅንነት ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ ታበረታቱኛላችሁ ። ላለችን ካበርን ዘረኝነት ረሃብ ጦርነት ማስቀረት እንችላለን ። ኑ እንደጋገፍ አብረን እንስራ አብረን እንደግ ። የተሻለ ሐሳብ የተሻለ ጥንካሬ ከብዙኃኑ ነውና ከወደዳችሁ Like የምታቀርቡት ሐሳብ ሚዛን የሚጀፋ ሆኖ ካገኛችሀ ለሌሎች በማጋራት Share እንዲሁም እህታችን በርቺ ! ይህችን ጨምሪበት ይህች ብትቀነስ የምትሉትን በመልዕክት መስጫ ላይ በመጻፍ Comment አድርጉ ያበረታታኛል ።
ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ አስቀድሜ አመሰግናለሁ ።
መሕካም እንስራ
መልካም እንመኝ
መልካምነትን እናጉላ ሁሌም ቢሆን መልካምነት ይግዛን ።
💚💛❤️ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
ውድ እና የተከበራቸሁ የሀዋ ቲዩብ ቤተሰቦች እንኳን ደህና
መጣችሁ።
የዚህ ቻናል ዓላማ ከዘረኝነት ነፃ የሆነ ፣ ሁለ ገብ ሙያ የምትማሩበት እንዲሁም እያዝናና የሚያሰተምር ቻናል ነው ።
በመጀመሪያ Subscribe አድርጉ ለሳብስክራይብ የምትከፍሉት ስለሌለው በቅንነት ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ ታበረታቱኛላችሁ ። ላለችን ካበርን ዘረኝነት ረሃብ ጦርነት ማስቀረት እንችላለን ። ኑ እንደጋገፍ አብረን እንስራ አብረን እንደግ ። የተሻለ ሐሳብ የተሻለ ጥንካሬ ከብዙኃኑ ነውና ከወደዳችሁ Like የምታቀርቡት ሐሳብ ሚዛን የሚጀፋ ሆኖ ካገኛችሀ ለሌሎች በማጋራት Share እንዲሁም እህታችን በርቺ ! ይህችን ጨምሪበት ይህች ብትቀነስ የምትሉትን በመልዕክት መስጫ ላይ በመጻፍ Comment አድርጉ ያበረታታኛል ።
ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ አስቀድሜ አመሰግናለሁ ።
መሕካም እንስራ
መልካም እንመኝ
መልካምነትን እናጉላ ሁሌም ቢሆን መልካምነት ይግዛን ።
💚💛❤️ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
Subscribers
1.35K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Sayint-i7e
(3 minutes ago)
selam ehtachin arif aserar new enamesegenalen
|
![]() |
omaishayoutube
(10 minutes ago)
Walkum aselam wrhimtulhi wbrkatu mashallh batam arefi aserar new barech weda ehita
|
![]() |
ዜድነኝዩቱብ
(18 minutes ago)
አሠላመዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሂአህለንወሳህለንለዚህቤተሰእንኳንሰላምቆየሽንባለሽዘትሰላምሽይብዛልኝሰላምፍቅርአንድነትሀገራችንያድርግልንፍጣሪበሀገርምበውጪምሠላምያድርግልንአብሽሩውድደስይሚልቆይታነበርእህቴ
|
![]() |
emu-yenata-lig-negn
(27 minutes ago)
Selam le anch ehta betam
|
![]() |
ሀገሬyoutube-x4p
(31 minutes ago)
ሰላምእህቴእኮንበሰላምወደቤታችንመጣሸደሰየሚልየተመጣጠነየምግብአሰራርነውበርችጎብዠበጣምደሰይላልአገራችንንሰላምያርግልንበያለንበትይጠብቀን
|
![]() |
asherqazahratube8724
(46 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለእዚ ቤት ሰላምነሸ እህት
|
![]() |
bezahabeshawit
(51 minutes ago)
ስላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ የኔ ባለምያ በረቺልኝ እኛም ምያ እየተማርን ነው እናመስግናለን ጥሩ ቆይታ ነበርን ምያም አተምርሽናል
|
![]() |
adotmedia1232
(1 hour ago)
አሰሏሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ. በርቺ ማሻአሏህ በጣም ያምራል አገራችን አሏህ ሰላም ያርግልን
|
![]() |
ሀስናዩቱብ
(2 hour ago)
ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህቴበርቺ ምርጥ አሰራርነው
|
![]() |
hargtube216
(3 hours ago)
ሰላምሽ ይብዜልኝ እህቴየሚያምር አስራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እህቴ ተምኒል አዲርጊበት በርቺልኝ
|
![]() |
aynutubeETH
(7 hours ago)
አሰላ ማለይ ኩም ውድ የህገሬል ጆችበያላችሁበት አላህይጠብቃችሁእላለሁውዶቸ
|
![]() |
tibs247
(11 hours ago)
ሰላም ሰላም ወ ደስይላል ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው
|
![]() |
hikematube
(13 hours ago)
Aw wr wb ye Allaha selam ena eznat rahematu ayelayeshi ehete enkon dehna mexashi arif balemoya nashi berchi mashaAllaha merxi aserar new moyashin selagarashin enamesegenalen
|
![]() |
አገኘሁሸyoutube
(18 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሸ ይብዛ ባለሸበት ዋው ምርጥ አሰራር ነው በርች ውዴ
|
![]() |
zskitchenethio7784
(5 hours ago)
ሰላም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ
|
![]() |
yeshiikidanu2449
(1 hours ago)
በጣምን ነው የምይማርው። ነዋ ባሮች። ብዚህ ቀጥይበት
|
![]() |
tube-xt7bd
(16 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቆንጆ ምግብ ነው የሰራሽው አላህ እጂሽን ይባረከው የኔ ጀግና እህት ስደተኛዋ እህቴ ባለሽበት ሰላምና መረጋጋቱን ይስጥሽ ቆንጆ ቆይታ ነበረ ሙያ ከኢቲውብ ይባላል እዲህ ነው በሀገራችን የምንደሰት ያረገን ስደት በቃ ብሎ በሀገራችን ደስ ያሰኘን እስከመቸ የሰው አኗኗሪ መሆን ከባዲ ነው እህቶቸ
|
![]() |
madenamadea5205
(23 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም በርቺ ማሻ አላህ ዋውውውውው የሚያም ምግብ ነው ቀጥይበት
|
![]() |
rabiitube4240
(14 hours ago)
Aslamulekum warahimatulahii wabarakatihuu selam indetii nashii mamaye
|
![]() |
almirutitube
(19 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ የዝህ ቻናል ቤተሠቦች በሙሉ ሠላም ሠላም እንደምን አላችሁ ሠላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበልልኝ ለሁላችንም ፍቅርን :ደሥታን: መውደድን: እዘኔታን ያድለበን :: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሥደት በቃ ይበለን በጣም ደሥ ይላል በርቱልኝ ዛሬን ካለፍን ነገ ካሰብነው ደረጃ ላይ አብረን እደርሳለን አብሸሩልኝ ጉዞ ለለውጥ ይቀጥላል......
|
Add comment