Profile
Name
ሰብሪና / Sebrina Tube
Description
🔴🔴ሰው ያስባል አላህ ያሳካል ! ውድ ቤተሰቦቼ ወዴ ቻናሌ ስለመጣችሁ ከልብ አመስግናለሁ በፔጁ የሚተላለፍላችሁ ምንጊዜም የተሳሳተ ቦታና ሁኔታ ትመለሱ ዜንድ ልዩ ችሎታ ና እውቀት ባላቸው ወዴ እናንተ እናዴርሳለን ! 🔴🔴
🔴🔴A person thinks, Allah will make it happen! My dear family, thank you very much for coming to my channel. You always come back to the wrong place and situation🔴🔴
🔴🔴.يظن الإنسان أن الله سيحققه! عائلتي العزيزة أشكركم جزيل الشكر على حضوركم قناتي ، ودائماً تعودون للمكان والوضع
الخطأ.🔴🔴
🔴🔴A person thinks, Allah will make it happen! My dear family, thank you very much for coming to my channel. You always come back to the wrong place and situation🔴🔴
🔴🔴.يظن الإنسان أن الله سيحققه! عائلتي العزيزة أشكركم جزيل الشكر على حضوركم قناتي ، ودائماً تعودون للمكان والوضع
الخطأ.🔴🔴
Subscribers
5.87K
Subscriptions
Friends (7)
Channel Comments
![]() |
FissehaCherenet
(4 minutes ago)
ልዑልና ዘላለም እባካችህ የደምግፊቴ በጣም ጨመረ መድኃኒት በላይ ሆነብኝ ብቅ ብላችሁ ጤንነታችህን አሳውቁን
|
![]() |
FelekecheWledesemayat
(10 minutes ago)
ፈጣሪ ክፋ ነገር አያሰማን እመቤቴ ቀላል ያድርግላቸው
|
![]() |
selamdura5936
(18 minutes ago)
እውነት ነው እህቴ በጣም ነው ፍርሃትና ጭንቀት ውስጥ ነው ያለነው ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን!!
|
![]() |
GudisaGarumissa
(27 minutes ago)
በጣም አሳዛኝ ነው በየትኛውም መንገድ ወንጀለኛን ለመያዝ የሠለጠነ ና የታጠቀ የህግ አካል እያለ በባዶ እጅ መሳሪያ የያዘውን በየዋህነት በንግግር ለማሳመን መሞከር ምን የሚሉት ጀግንነት ነው ?ውስጤ ነው ያረረው አምላክ ደጉን ያሠማን።
|
![]() |
FelekecheWledesemayat
(32 minutes ago)
ልዑል ና ዘላለም በጣም አትዳፈሩ በጣም ትዳፈራላችሁ የህግ አባላት ወደኋላ ሆነዉ እናተ ትጋፈጣላችሁ ፈጣሪ ቀላል የድርግልን በጣም የተጨነኩት
|
![]() |
Fatuma155
(47 minutes ago)
ያረቢ እኔ ጨነቀኝ አገባባቸዉ ፈፅሞ የተሳሳተ በዉ ብና አላህ ይጠብቃቸዉ ልኡሌ ዘላለም አላህ ይጠብቃቸዉ እኔ አቅቶኛል ያረቢ ኸይር አሰማን።
|
![]() |
ኩንፈየኩን2525
(51 minutes ago)
መስፍን ራሱን ለማጥፍት ወደራሱ ተከሶ ራሱን ጎዲቶ ይሆናል ብለን እናስብ ልኡልና ዘላምን ምንም አይሁኑ
|
![]() |
MestawetMamo-g7d
(2 hour ago)
ልዑሌና ዘሌ እባካችሁ ቀኑን ሙሉ ተጨንቀን ከምንውል እባካችሁ ደህና መሆናችሁን አሳውቁን ሌሊት እንቅልፍ አልይዝ አለኝ እኮ አኔማ ከጭንቀቴ የተነሳ ሁለተኛ የናንተን ፕሮግራም አላይም ብዬ ለራሴ ቃል ገባሁ ምክንያቱም እናንተን የመሰለ ብርቅዬ እንቁዎች በእንደነዚህ አይነት ሰዎች ስትጠቁ ማየት እና መስማት ከምችለው በላይ ጭንቀት ውስጥ ገባሁ እባካችሁ ያላችሁበትን ሁኔታ አሳውቁን እንጂ ኧረ እዘኑልን ግፊትና ጭንቀት የማይችል በሽታ ያለበት ሰው ስለሚኖር ከክሩ መሀል እስቲ ስለሁኔታው ስለ ልዑሌና ዘሌ ያሉበትን ሁኔታ አሳውቁን እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ያሉበትን አሳውቁን
|
![]() |
SadikMohammad-u4g
(1 hour ago)
ወላሂ. ወላሂ. አንቺ. የተናርሹ. ነገር ሁሉ. ልክ. ነሽ. የምትሉ. ላይክ. ላይክ. አርጉ
|
![]() |
amiramr791
(3 hours ago)
ያረቢ አላህ ይጠብቃተው የዋሀነታቸው ይሼፈናቸው በጣም ከባዲነው ኸይር ያሠማን ያረቢ
|
![]() |
AdmiringGardeningTools-vm2pk
(7 hours ago)
ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ክፏቸዉን አያሠማን ወይኔ ዉስጤ ተረበሸ የልኡል ድምፅ ነዉ የተሠማዉ አቤት እህቴ እኔም ተጨንቃለሁ እህቴ
|
![]() |
KidstAbera-l9v
(5 hours ago)
እውነትሽን ነው እህቴ መሳርያ ከታጠቀ ሰው ጋር ፊት ለፊት መጋፈጥ አልነበረባቸውም እነ በጣም ጨንቆኛል እረ ፈጣር ቸር ያሰማን ምንም ነገር አይሁኑብን
|
![]() |
fafibintseid
(10 hours ago)
ማንኝቼው ይሆን የተመቱት ወይኔ እኔም ስፈራ የነበረው ወላሂ በጣም ነው የደነገጥኩት እረ ዘላለምና ልዑል የህዝብ ልጆች ናቼው ፓሊሶቹ እራሱ የእሱ ተባባሪ አይደሉ እመኑኝ አሁንም ከእስር ቤት ያስመልጡታል
|
![]() |
beletubaye
(1 hours ago)
ይችን ቅልብልብ ሴት እራሷን ሚስትዬዋን ነበር ከፊታችሁ ይዛችሁ መግባት የተኮሰው መሳሪያ ለደናተ አይነት ልህዝብ የቆማችሁ ጀግኖች ላይ ሳይሆን የሱን ወጀለኛነት አላቅም እያለች የምደነፋው ሚስቱ ላይ ነበር እዲያርፍ ማድረግ የነበረባችሁ እንጅ እራሳችሁን አሳልፋችሁ መስጠት አነበረባችሁም አምላክ ይጠበቃችሁ እናንተን የወለዱ እናቶች እድሜቸው ይርዘም ልዑልና ዘላለም የጀግናም ጀግና ናችሁ
|
![]() |
MuluemebetWako
(18 hours ago)
ወገኖቼ ያም ሆነ ይህ ሁን የተባለው ሆኗል ሆኖም ግን ዘላለምም ሆነ ልዑል የተመቱት ቀላሉን ያድርግላቸው! ደረት ላይ ቢሆን፣ ግንባር ላይ ቢሆን፣ ጭንቅላት ላይ ቢሆን፣ ከጀርባቸው ቢሆን፣ አንገታቸው ላይ ቢሆን፣ ጆሮ ግንዳቸው ላይ ቢሆን አደጋው የከፋ ነው ስለዚህ ከእኛ የሚጠበቀው በየሐይማኖታችን፣ በየቋንቋችን ፀሎት ማድረግ ብቻ ነው! እኔም ሳስበው ልቤ እየተርበተበተብኝ ነው እንዴት እንደማድር አላውቅም ደስ የሚለው ነገር ግን ልፋታቸው ከንቱ አልቀረም ይሄ የዘመናችን ጭራቅ፣ አውሬ መስፍን የሚሉት ወሮበላ መያዙ ነው። እንበርታ፣ እነሱንም እናበርታቸው።
|
![]() |
ספרזאודה-נ3ד
(21 hours ago)
እህቴ የህግ አካል መለዮ መልበስ እንጂ ለህዝብ የሚቆረቆሩ የለም የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቸው
|
![]() |
sayameen760
(4 hours ago)
ወላሁ በዱዓ ላይ ነው ያለንን ኣላህ ነገ ለምስጋና ያብቃን ስጁድ እንወርዳለን እነኝህ ለሃቅ ለተበዳይ የቆሙ ኣላህ ይጠብቃቸው
|
![]() |
በሻድጋርሾው
(3 hours ago)
እህቴ የዛሬው ስህተት እንዳለ ሆኖ የህግ አካላት ከንስር አይን ከዱካ ሸው ጋር ሲለፉ ነበር እኔም እንዳንቺ ከሁለት ቀን በፊት በዚህ ጉዳይ ኮሜንት አርጌያቸው ነበር በዲጋርዶች/የለህግ አካላት ቀድሞዋችሁ ይግቡ ብዬ ነበር ሌላው መስፍን እራሱ ላይ ተኩሶ ቢሆንስ እያልኩ ነው የከፋ ችግር ቢኖር አይፖስቱም እያልኩ ነው ፈጣሪ መልካሙን ያሰማን ሞት ለመስፍን
|
![]() |
tsigenigatu3922
(10 hours ago)
አዎ ልኡሌና ዘላለም በጣም ስሜታዊ ነበሩ። ሰውየው ባለበት ሳይሸሽ ለመያዝ ከነበራቸው ጉጉት ነው። በእውነት እነርሱ ዘለው ይህን ክፉ አውሬ መስፍን አጥፍቶ ጠፊ እነዚህን እውነት ፈላጊ ወጣቶች በእጁ ገብተው ሊተዋቸው እንደሚችል መታወቅ ነበረበት። በጓሮ በር በአሳቻ መግባት ወይም ቤቱን ከቦ በማስፈራራት (በድምጽ ማጉያ) እራሱ እንዲወጣ ማድረግ ተስፋ ማስቆረጥ እንጂ ቀጥታ ደረት ሰጥተው ፊት ለፊት መጋፈጣቸው በጣም አሳዝኖኛል።
|
![]() |
ghideyhaile1340
(20 hours ago)
I am very worried what abaut police no justice in ethiopia
|
Add comment