Profile
Name
Intu ኢቱ tube
Description
ውድ ቤተሰቦች ቻናሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን ቤተሰብ ይሁኑ። ሁሌም የምንለቀው እዲደርሶት የደወል ምልክቱ ጠቅ ያድርጉ። አዳዲስ ትምህርታዊ፣ አዝናኝ ቪዲዮዎችን እንሰራለን እናመሰግናለን🙏🙏
Subscribers
2.45K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Rozaguraga
(3 minutes ago)
አሰላምአለይኩም አራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን በእስር ሚደቃዩ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው እኛንም አላህ ባለንበት ይጠብቀን ማሻላህ መጣም አሪፍ ነው ውዴ
|
![]() |
tesfayoutube
(10 minutes ago)
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
|
![]() |
kelemaberha8877
(17 minutes ago)
አስላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ውበርካቱ እህቴ ማሻ አላህ የእኔ ባለሙያ በርቺልኝ እጅሽ ይባርክ
|
![]() |
rabeyakamel5190
(28 minutes ago)
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አላህ የሚያምር አሰራር ኢሻ አላህ አንድ ቀን ብት መጥቼ ትጋብዢኛለሽ
|
![]() |
emuhayte
(32 minutes ago)
አሰላም ኡኢኩም ማማየ በርችልኝ ማሪ ማሻ አላህ ቀጥይብ
|
![]() |
jemutube2689
(47 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሚ ማሻአላህ ባለ ሞያ ነሽ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበረን
|
![]() |
fafimedia1
(51 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ኢንቱየ ዋዉ በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ በርችልኝ ጠንክሪ
|
![]() |
debreyewgdwa3868
(2 hour ago)
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ዋውው አሪፍ አሰራር ነው በርችልኝ
|
![]() |
adunyatube2916
(1 hour ago)
ما شاء الله تبارك الله شكلو لذيذ تسلم ايدك حبيبتي
|
![]() |
senijemalyoutubez9598
(2 hours ago)
ሰላም ዋሌኩም ኢንቱዬ ሰላምሽ ያብዛልኝ ማማ ባለ ሙያ ነሽ
|
![]() |
kedijakemal6461
(17 hours ago)
ማሻ አላህ ውድ በርቺ
|
![]() |
ZeynebEthio
(7 hours ago)
ዋው በርቺ ጥሩነው
|
![]() |
hanikitchen8109
(20 hours ago)
አሰላምአለይኩም ወራትመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ በጣም አሪፍ
|
![]() |
ሰሚ
(10 hours ago)
መሸአላህ የኒ አሰል ዋው ኢጅሽ ይባረክ የኒልዪ#Tesfaነኝ
|
![]() |
Rozaguraga
(6 hours ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን በእስር ሚሰቃዩ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው አህለን ወሳህለን
|
![]() |
media55
(18 hours ago)
.አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉዴ የኔ ባለምያ የኔ ቅን ማሻላ አላህይጨምርልሽ
|
![]() |
racmaracma2159
(3 hours ago)
ሹክራን ዘሬ ሰሪቼ ታመልሼ እኮሚተለዉ
|
![]() |
Fatumanoor-i5i
(11 hours ago)
ማሻአላህ
|
![]() |
EthiojhAbebechi
(7 hours ago)
ዋው በርች ጥሩነው
|
![]() |
GTime-q1t
(6 hours ago)
በርች
|
Add comment