Profile
Name
ሕሊና hlina
Description
ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የምግብ አሰራርና የተለያዩ እርእሶች አንስተን ምንወያይበት ነው ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ስለ ምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም እገዛችሁ አይለየኝ
Subscribers
1.66K
Subscriptions
Friends (2)
Channel Comments
![]() |
ደምውዝተገኝ
(3 minutes ago)
እንኳን አብሮ አደረሰሽ አደረሰን አሜን
|
![]() |
fekerkonjotube2128
(10 minutes ago)
ስላም ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን አብሮ አደስን በጣም ደስ ይላል ባለንበት ባለን ነገር ተደስቶ ማሳለፈ ደስ ይላል አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
astubtube
(17 minutes ago)
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ፍቅርዬ የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
|
![]() |
እናቷንናፋቂይቱብ
(27 minutes ago)
ሠላም እንኳን ለአድሱ አመት አደረሰሽ እህቴ በጣም ታምራላችው
|
![]() |
fafimeltimedia8892
(32 minutes ago)
ፍቅርዬ እንኳን አደረስሽ የምውድሽ እህቴ ሀገራችንን ስላም ያረገልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በጣም ደስ ትያለሽ
|
![]() |
tsehayifayisatubee
(46 minutes ago)
ሠላም ሠላምሽ ይብዛልሽ ውዴ እንኳን አደረሳችው በጣም ታምራላችሁ እንኳን ተደሰትሽልን እህታችን አንድነት አብሮነት በጣም ደስ ይላል
|
![]() |
fikirbabtube8735
(52 minutes ago)
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንቁጣጣሽ መልካም አዲስ አመት ፍቅርዬዬ
|
![]() |
woynitube315
(1 hour ago)
ሰላም ለአንቺ ይሁን ፍቅር እህቴ እንኳን ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰሽ
|
![]() |
fermedianfood6980
(2 hour ago)
እንኳን አብሮ ያደረሰን ፍቅር ሰላም አንድነትን ፍቅርን ለእምዬ ኢትዮጵያ ይላክልን አዲሱ አመት ሰላም ይሰፈን ጠላት ይውደም ድሉ የኢትዮ ይሁን ምት ለጠላት ፈጣሪ ለነገሮች ሁሉ ጣለቃ ይግባ ህዝባችንን ይጠብቅልን ️
|
![]() |
tiztaswork9533
(2 hours ago)
Setamer kunjo waw ውበት ሲለካ ፍቅረዬ ነተ ለካ
|
![]() |
የገንየዩቱብYegnyeutbe
(21 hours ago)
ሰላም ውዷ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግልን
|
![]() |
hiwotassefa5538
(21 hours ago)
አሜን እኮን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ በሚል አክብራቹሀል ፍቅርተዬ እዛዉ ኢትዮ ያላቹ ነዉ ሚመስለዉ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይጠብቃቹ
|
![]() |
ome_adham613.
(16 hours ago)
مرحبا حبيبتي بتوفيق حبيبتي ️️️️️️️️️
|
![]() |
haroni2982
(18 hours ago)
ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ በክርሥቶሥ ይብዛልኝ ዉድና የተከበርሽ እሕቴ ፍቅር ረላሙ ሁሉ እመኝልሽ አለሁ
|
Add comment