Profile
Name
ሀያት Family Hayat
Description
⭕️⭕️ሰላም ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራቹህ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰላም ጤና ለናንተው ይሁን በማለት ይህ ሀያት Family Hayat🏹#ምርጥ ቻናላችን ልክ እንደሌሎቹ ቻናሎቻችን ሁለገብ የሆኑ ዝግጅቶችን የምናቀርብበት ቻናል በመሆኑ ሀሳብ አስተያየት ድጋፋቹህ አይለየን ለዘመድ ወዳጅ ጓደኛ ሼር በማድረግ የኛ ምርጥ ቤተሰብ እንዲሆኑ በማድረግ ዛሬም ልክ እንደወትሮው ድጋፋቹህ እንደማይለየን ተስፋ በማድረግ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን⭕️⭕️Peace be with you, dear and respected families of our channel. May peace be with you. This ሀያት Family Hayat🏹 #best channel is a channel where we present multifaceted events just like our other channels, so don't leave us alone. We offer our sincere thanks⭕️⭕️
Subscribers
16.7K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
NejibNesru-p4i
(3 minutes ago)
ዓህለን ቢክ ያረመዳን
|
![]() |
JjjMm-bf9uh
(9 minutes ago)
ወላሂ ይሄንን ነሽዳስሰማ የማለቅሰውለቅሶ
|
![]() |
yonasdw4361
(17 minutes ago)
እኔ ክርስቲያን ነኝ ገን የሙስሊም መዝሙር በታም ነው ደስ የሚለኝ ለ ረመዳን ፅሞ ለመግደፍ ያብቃቹህ
|
![]() |
منياحمظ-ح3ك
(27 minutes ago)
ማሻአላህ አላህ በሰላም ፆመው የምንጨርሰው ፆመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን
|
![]() |
ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ
(32 minutes ago)
አህለን ቢክ ያ ረመዳን በመምጣትክ ደስስስ ብሎናል ተዘጋጅተን ጠብቀናል ያረብ በሰላም ያደረስከን አላህ ምስጋና ይገባህ ሀቁን ጠብቀው ከሚፆሙ ባሪያዎችህ አድርገን ያረሂም መጪው አመት ከቤተሰቦቻችን ለመፆም አብቃን
|
![]() |
ሀያትየጃማዋልጂ
(47 minutes ago)
አህለን ቢክ ያረመዳን አንተ ትልቅ እንግዳችን
|
![]() |
zebura8062
(51 minutes ago)
እኔስ ሆደባባ ያአሏህ በረመዷን የሚገኙ ኸይራቶችን ሁሉ ወፍቀን ያረብ
|
![]() |
awuraentertainment6969
(2 hour ago)
ወላሂ ይሄን ሰሳማዉ በጣም ነዉ የምደሰተዉ ያአላህ የእኔ አዛኝ ጌታ
|
![]() |
MeMe-mo3ue
(1 hour ago)
ረመዷን ከሪም እኳን አደረሳችሁ መላው የእሰልምና ሀይማኖት ተከታዩች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
|
![]() |
Ethiomasss
(3 hours ago)
አህሌን ቢከ ያረመዳን ፁመው ከሚቀበላቼው ያርገን ያረቢ
|
![]() |
Semera965
(5 hours ago)
ወላሂ እኔይሄን ነሺዳ ስስማ ውስጤ ይረበሻል ማልቀስ
|
![]() |
Saada-m9d
(16 hours ago)
አህሌን ቢክ ያ ረመዳን
|
![]() |
AmenatAbdi-r5j
(18 hours ago)
አይይይይይይይ ይሂ ነሺዳ ብዙነገርያስታዉሰኛል ወላሂ
|
![]() |
frdosemehammed2037
(7 hours ago)
ወላሂ ይሄን ነሽዳ ስወደው ከምችለው በላይ ነውስ
|
![]() |
Zamzam-s4b1c
(23 hours ago)
አህለን ቢክ ያረመዳን ያረብ ጡመው አጂር ከሚያገኙት ያድርገን ቅመሞቺየ ለሞቱትም እዝነትን ለተጨነቀ ፈረጃህን ያረብ
|
![]() |
ساميالمانع-ز2ز
(16 hours ago)
አሚሚንን።እህት።አለሚ።ለቤትሺ።አንጊደናን።በሪቺ።አሪፊ።ነዉ።
|
![]() |
nourasaad2526
(9 hours ago)
ወላሂ ይህን ነሸዳ ስሰማ አለቅሳለሁ
|
![]() |
kamaalmohamed6394
(16 hours ago)
አለነብክ የረመደን ፆሞ ከምጠቀምት የድርገን
|
![]() |
ዜድነኝየአላህባሪያዜድነኝ
(10 hours ago)
ማሻ አላህ እረ መዳን ቢክ ያረመዳን አልሀምዱሊላ መጣልን በሠላም ተቀብለን በሠላም የምንጨርሥ አላህ ያርገን ሁላችንም ያረብብብብብ
|
Add comment