Profile
Name
Marta ye tewahedo liji 12
Description
ሰላምና ጤና አብዘሰቶ ይሰጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በዚህ ቻናል የተለያዬ መዝሙር ግጥም እንዲሁም ትረካዎች የአባቶች ትምህረ ያገኛሉ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ደሞ የተያዮ ገዳማትን እናሰጎበኛችኋለን ።ሰለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን ሰብሰክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ስንል በትህተና እንጠይቃለን ማርታ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ያክብርልን ⛪⛪⛪❤❤
Subscribers
5.8K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ሰላምሀበሻ
(3 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመላይክት ያሰማልን
|
![]() |
Tube-xm5jz
(10 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
|
![]() |
ቃልህእውነትነውጌታዬ
(18 minutes ago)
ልዑል ያከበረው የእግዚአብሔር ባለሟል የ መላእክት አለቃ ታላቅ ነው ሚካኤል እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በውነት እንዴት ደሥሥ ይላል ቅዱስ ሚካኤል ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
|
![]() |
eldaneeshetuu3686
(28 minutes ago)
Selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar zameri meliket yesemalen tsegawun yebezalishe yene Mar yegalgelot zameneshe yeber amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
|
![]() |
degnestube3253
(32 minutes ago)
ማርትዬ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ጓዴ በውነት ደስስስ የሚል ዝማሬ ነበር ቅዱስ ሚካኤል ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ሁሌም አመስጋኝ ያድርግሽ ኑሪልን ውድ እህታችን በውነት ልብን የሚያስደስት ዝማሬ ነው ከ ድምጽ ቅላጼ ጋር በርች ከዚህም በላይ ደግሞ በ አውደ ምሕረቱ ቆመሽ የምታገልግይ ያድርግሽ ባዲስ ዝማሬ እንጠብቅሻለን ማርትዬ የባህራንን የሞት ደብዳቤ ከሞት ወደ እደቀየረው የኛንም ሂውት እዲሁ ይቀይርልን እልልልልልል ለ ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን በእድሜ በጤና ያቆይልን ️
|
![]() |
zaidyemareyamleji2960
(46 minutes ago)
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን ማርታ በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺልን እህታችን እግዚአብሔር ከዚም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ባለሽበት በጤና ይጠብቅሽ እህታችን ላይክ ሼር እህታችን በርቺልን
|
![]() |
zennutube3740
(51 minutes ago)
አንኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረባዓል አደረሳቹ አደረሰን አሜን
|
![]() |
እማስስቴ-መ3ጨ
(1 hour ago)
ሠላም ለዚህ ቤት እግዚያብሆር ይመስገን ይክበር
|
![]() |
mekidinegn1150
(1 hour ago)
Amen amen amen eneqanem abero aderesen yelamet sew yebelen amalagentu tedeatu berwketu ayeleyen lehegerachen selamun yawerwdelen
|
![]() |
edunatey4402
(2 hours ago)
Amen Amen Amen
|
![]() |
meku90829
(17 hours ago)
ሰላም እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ አሜን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በውነት በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ እህቴ ሚካኤል አባቴ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን ሁሌም አመስጋኝ ለቤቱ ተገዢ ያድርግሽ እህቴ ተባረኪልኝ አሜን
|
![]() |
tube-vj9ju
(3 hours ago)
እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
|
![]() |
wudyebaharuyoutube7863
(22 hours ago)
ሰላም ላች ይሁን እህቴ ማረታየ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላከት ያሰማልን አሜን ፀጋውነ ያብዛልሸ በበቱ ያቆይሸ የአገልግሎት ዘመንሸን ከፈ እረዘም ያድረግልሸ የሩ መድሀኒያአለም አሜን በአውደ ምህረቱ ቁመሸ እደዘምሪ የአምላከ ቅዱሰ ፈቃዱ ይሁን አሜን
|
![]() |
misrak483
(1 hours ago)
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካዬል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን
|
![]() |
adetemaeryam6889
(9 hours ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን አምላክ ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ ያጽናሽ መልአኩ ይደገፍሽ
|
![]() |
tube8360
(18 hours ago)
ሠላምሽ ይብዛልኝ እህት እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብር አደረስን የኔ መልካም ከበርልኝ ቃል ህይውት ያስማልኝ የኔ ቅንጅ በርች ልን
|
![]() |
lawitetube
(5 hours ago)
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማርታየ በእውነት ደስ የሚል የድምፅሽ ጣዕም ግጥሙ በቃ ሁሉም ነገር ልዩ ነው ከልጅነትሽ ጀምሩ ያሳደገሽ የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ በላይ እንድታገለግይ በቤቱ እንድትፀኒ ይረዳሽ እውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን ደስ ብሎኛል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
|
![]() |
genettube527
(19 hours ago)
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ልኡል ያከበርህ የመላክ አለቃ
|
![]() |
መሲነኝየማዳምቅመም
(5 hours ago)
አሜን
|
![]() |
bado20
(21 hours ago)
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማርቲዬ እንኳን በዝማሬ መጣሽልን በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ
|
Add comment