SO TUBE - ሶ ቲዩብ
SO TUBE - ሶ ቲዩብ's Channel
 
 
 
 
Remote jobs
Editing Tutorial
 
 
SO TUBE - ሶ ቲዩብ
Profile
 
Name
SO TUBE - ሶ ቲዩብ
Description
እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጡ አሸናፊ እባላለው ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ተጨማሪ ጥቅሞችን ያገኛሉ በዋናነት ዲቪ እንዲሁም የስራ እና ትምህርት ከቪዛ ጋር የተገናኙ ወቅታዊ ጉዳዮች ፣ የዩቲዩብ መማሪያዎች፣ብሎግንግ፣የተለያዩ መረጃ፣የካሜራ መማሪያዎች፣የቪዲዮ ኤዲቲንግ መማሪያዎች እና ሁሉም የቴክኖሎጂ መረጃዎች በኔ ቻናል ይገኛሉ እኔም በየቀኑ ቪዲዬዎችን እጭናለሁ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Welcome to my channel I'm Ashenafi if you subscribe my channel you get more benefits. Current issues mainly related to DV as well as employment and education visas, YouTube tutorials, blogging , information, camera tutorials, Video Editing tutorials and all Technological information are available in my channel and I also upload videos daily so subscribe now and become a family.

Subscribers
169K
Subscriptions
Friends (1)
Channel Comments
keradiyonTube (3 minutes ago)
በጣም እናመሰግናለኝ ቁጥር ሁለት ...ቁጥር ሶስትንም ...እንዲሁ ቪዛ እስክናገኝ መሔን ያለብንን ፕሮሰስ እስቴፕ ባይ እስቴፕ ስራልን ብሮየ ገለፃህ በጣም ተመችቶናል !!!
hayuti7852 (9 minutes ago)
በጣም እናመሰግናለኝ ግን...በተለይ አረብ ሀገርለምነሰቃይሰወች ...ይህን ለማዳመጥ መረጋትና ሥራ ባይበዛብን እኔ ዛሬነው ያየውት ለኔም ባይሆን ለወገኖቼ ጥሩ አሰደሳችነው ፈጣሪ አውነት ያድረገው ...ይህን አይተው ስራ ለጡ ተምረው ...ግራለተጋቡ ጥሩ አሳብነወ
WearesuccessfulFamilys (17 minutes ago)
PASSPORT ከሌለን ምን እናድርግ? ሌላ መንገድ ካለ ንገረን እባክህ
TarekeshiiTarekeshii-cy4ex (27 minutes ago)
አረ አባት ትክክለኛ አድራሻውን ማግኘት አልቻልኩም እንዳንተ እየመጣልኝ አይደለም አረ መላ በሉኝ
ati-n3v (31 minutes ago)
ወንድሜ ለምን አንተ ሞልተህ ወደዚህ አመጣም ማርያምን ኑ ከዚህ ሰረታችሁ ትለወጣላ 13:55 13:55 13:55 13:55 13:55 13:55 13:55 ችሁ
MasreshaWudu (47 minutes ago)
እናመሰግናለን ወንድማችን ስራወች በሙሉ ጥሩ ናቸው ግን አድራሻ ወይም ስልክ ብታስቀምጥላቸው አሪፍነው ይሆን ፖሮሰስ ማድረግ ያማይችሉ ስላሉ በቀጥታ ቢሮህ እንዴመጡ ብታረግ ጥሩነው
ውድ ኢትዮጵያውያኖች ለእኔ ሙሉ ልልኝ በጌታ ሰውን ሰው መሆን በቂ ነው እባካችሁ የተሻለ አገር ሄጀ ልስራ እርዲኝ ገንዘብ ካላችሁ እከፍል አለሁ እዛ ግን ሰው የለኝም እግዚአብሔር አለ እንጂ እባካችሁ እርዱኝ የመዳም ቤት ሰለቼኝ እየሰራሁ ቤተሰብን ነው የምረዳው ቤተሰብን ከመርዳት ይህው አልወጣሁም እንኳን እራሴን ልቀይር
amanforex (1 hour ago)
ሙላልኝ ምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ? እንዴት እንደምትሞሉ አሳያችሁ እኮ
beliderse4608 (1 hour ago)
pleas help me guysይሄን ነገር ተጠቅሜ apply adregeነበር ተደውሎልኛል መርዳት እምትችሉ ሰወች በሀሳብ አግዙኝ
amlkeamlke3850 (2 hours ago)
አንተ ሙላልኝ እኔ አልችልም አይገባኝም እከፍልሀለሁ ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ ሙሉ ከዱባይ
ኧረ ከዚህ ስቃይበገለገለኝ ወላሂ በአላህ ፍቃዲ ኢንሸአላህ የረብ
gebremedinbelay9737 (4 hours ago)
በዚ ሁለት ቀን የለቀቅኸው የካናዳ ስራ ተከታትለን ሰንሞላ errr አለኝ ሰለዚ part 1 የተሞላ አሁን እዚ ይሰራል ያልክ ነው የምታስረዳው
lemlembeleteyoutube (16 hours ago)
አሹዬ ሰላም ወድሜ ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ወድማለም ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየኸን እኔ መሔድ እፈልጋለሑ ቢሳካልኝ ካናዳ መሔድ ምኞቴ ነዉ የዉነት ለመረጃዉ ከልብ እናመሰግናለን
ati-n3v (6 hours ago)
ወንድሜ ለምን አንተ ሞልተህ ወደዚህ አመጣም ማርያምን ኑ ከዚህ ሰረታችሁ ትለወጣላችሁ 13:55 13:55
classtel375 (23 hours ago)
በጣም እናመሰግናለን ዎንድሜ ️️
berhanutesfaye2209 (16 hours ago)
ከ3 ዓመት በላይ ሞክሬ አልተሳካልኝም... መሄድ እፈልጋለሁ
fatimamohammed7637 (1 hours ago)
እደው አላህ ብሎ ብትገላግለኝ በዚህ ኛውም በዛኛውም ሀገር ስኬታማ ትሆናለህ ያአላህ
inter-media6464 (16 hours ago)
መቼ ይሆን ፈረንጆችም ወደ ኢትዮጲያ ለመምጣት ዲቪ ለመሙላት ሲጣደፉ የማያቸዉ
TamrattamratTamrat-i1w (11 hours ago)
አዲስ ነኝ ሙሉልኝ እባካችሁ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 1.10 applyHTML finish at: 2.60