Profile
Name
ሊዱ ያርሴማ
Description
እግዚአብሄር እረኛየ ነው
Subscribers
2.58K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
muna7085
(3 minutes ago)
በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ ጠንክሪ
|
![]() |
tube4631
(9 minutes ago)
ሰላም ቤተሰብ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር
|
![]() |
eijleeij
(17 minutes ago)
ሰላምዉድ የሀገሬልጆች
|
![]() |
almitube9417
(27 minutes ago)
ሰላም እህቴ በጣም ጠቃሚ ነዉ እራሳችንን መንከባከብ ግድ ይለናል በጣም ቆንጆ ነዉ እንሞክረዋለን
|
![]() |
ሪች1
(31 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ በጣምአሪፍ ነው እናመሰግናለን አቺ የሞከርሺውን ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላሳየሽን እሞክረዋለው
|
![]() |
tsehayfikertube
(47 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቅባቶች ናቸው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን እጂሽ ይባረክ
|
![]() |
halimetwollotube513
(51 minutes ago)
ሠላም ሠላም እደት ነሽ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ልኝየኔ እህት እናመሰግናለን
|
![]() |
imransadik-g1g
(2 hour ago)
ክብርሺን ጠብቂ
|
![]() |
Rozaguraga
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት እርፍርፍ ይበልልዝኝ እስኪ እመክተዋለው ጠቃሚ ነግር ነው በጣ አርሀን እናመሰግናለን ውዴ
|
![]() |
monajaarbiloeyoutube1303
(2 hours ago)
|
![]() |
beydatube
(6 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
|
![]() |
solianaafrata
(21 hours ago)
ዋዉ በጣም ምርጥ ጥቆማ እኔም የቫቲካ ተጠቃሚ ነኝ እዉነት ነዉ ቫቲካ በጣም ብዙ ለዉጥ አይቼበታለሁ ሁላቹም ሞክሩት ትወዱታላቹ። እናመሰግናለን
|
![]() |
debreyewgdwa3868
(18 hours ago)
ሰላም ሰላም እህት ሰላምሺ ባለሺበት ብዝት ትርፍ ይበልልሺ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
martatube8194
(17 hours ago)
ሰላምሽ ብዝዝት ይበል እህታችን ዋው እሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
ዜድyoutube-w2s
(4 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህታችን እናመሰግናለን በርች ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በርች ብዙ ካንች ብዙ እጠብቃለን
|
![]() |
TheDawahLogos
(15 hours ago)
ሰላም ላቺ ይሁን ውድ እህቴ አው በትክክል ፀጉራችንም በጣም እክብካቤ ያስፈልገዋል
|
![]() |
hani8649
(9 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን በእውነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ላንቺ የጠቀመሽን ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሠግናለን ክብሪልኝ
|
![]() |
ፈንታቲዮብ
(16 hours ago)
ዋው በጣም እነመሠግናለን ማማማየውዴ
|
![]() |
ማሪያሚዲያ2-ከ8ቸ
(10 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ያሳየሽን ነገር አሪፈ ነው ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ው ሆኖኘመ እኔግን አይስማማኝም
|
Add comment