Asli Ethio Tube
Asli Ethio Tube's Channel
 
 
 
 
 
Profile
 
Name
Asli Ethio Tube
Description
እንኳን ወዴ Asli Ethio Tube በሰላም መጣቹ በዝህ ቻናል የተለያዩ የምግብ አሰራር እና አስተማሪ የሆኑ ቭድዎች እንድውም ወዴፊትም ብዙ አዝናኝና ጫወታ ቁምነገር ይዞላቹ ይመጣል ቻናሌን subscribe በማድርግ በተሰብ ይሁኑ አመሰግናለው
Subscribers
12K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
almazworkneh8255 (3 minutes ago)
የሚገርም ገንዘብ መውደድ ምናለበት ለራስሽ ክብር ቢኖርሽ የልጆቸ አባት የምትይው ሰው በእውነት ጥሩ ልብ አለው በዘመዶቹ ፊት ሰልባጅ አለበስኩ ብለሽ ያዋረድሽው አልበቃ ብሎሽ አሁን ወጥተሽ የችግር እና የልመና ብዛት በጣም የወረደ ማንነትሽን እያሳየሽ ነው ወንድ ልጅ መከበር እንደሚፈልግ እባክሽን ተረጅና ረጋ በይ ትልቅ ሰው እኮ ነሽ ጌታ ኢየሱስ ሰላም ይስጥሽ
beryhelen6204 (9 minutes ago)
በቃ ተይው ኪያ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ጀግና እናት ሁኚ. እኔ እግዚአብሔር የባረከኝ በል ነው ያውም በመንታ ፈጣሪን እያመሰገንሽ ተቀመጪ. እኔ አፈር ልሼነው የተነሳሁት እንዳንቺ መንታ ልጅዎች አሉኝ ዋናው ነገር መጠናከር አለብሽ
Fre-v4o (18 minutes ago)
ኪያ ተረጋጊ በጣም ከባድ ሰው እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ ተረጋጊ ልጆቹን እንዲያሳድግ ሚዲያ እየወጣሽ አትለፍልፊ
Hailma-b4r (27 minutes ago)
ምላስሽን እራሡ መቻሉ ጠንካራ ሠዉ ን
BlenYene-l8b (31 minutes ago)
እኔ ምንም አትጥመኝም ሲጀመር ማሰብ ያለባት እሔ ሰውዬ የልጆቿ አባት ከሆነ እኮ ሊለወጥ ይቻላል እቺ ግን አሁን እሱንም ዘመዶቹንም ነው እምታስቀይመው እቺ የብር ሰው ናት
Saif-bw9tx (47 minutes ago)
አይዞሽ ፈጣሪ አለ ካች ጋር ነው ️️
TgDiana-dh5rk (52 minutes ago)
ውጤት እስኪመጣ ዝም ብትይ ጥሩነበር
SenuSaron (1 hour ago)
የዲኤንኤ መልስ ሳይመጣ በዚህ ደረጃ አስተያየት መስጠት በጣም ይከብዳል ልጁ አባት ከሆንኩ አልቀበልም አላለ በግልፅ አማርኛ ነው የተናገረው እንዴት ነው የምታዳምጡት
እኔ ግን ይቺ ሴትዮ ምንም አልጣመችኝም መረጋጋት አይታይባትም ብቻ ከዉርደት ፈጣሪ ይጠብቃት
Zety-476 (2 hours ago)
ልጆቹ የሱ ቢሆኑ እድሜ ልጅ እስር ቤት ገባ ፤ ምንም ያህል ገንዘብ ብትሰጣት አይበቃትም ሀይለኛ ልጅ ናት ከባድ ልጅ ናት ፤ ብልጥ ግን አይደለችም ፤ ብልህ ሴት ከወላጆቹ ከዘመዶቹ ጋር ይስማማል ፤
FrehiwotFre-q8o (20 hours ago)
አህቴ በጣም በጣም ታሪክሽ ያሳዝናል. አግዚአብሔር ይርዳሽ. አንቺን የሚረዳ አግዚአብሔር ይባርከው.
SeniSeni-lf6ie (4 hours ago)
ዩቱበሮቸች ለራሳቸዉ ጥቅም ሲሉ ያንቺን ክብር እያሳጡሽ ነው ተጠንቀቂ
rayeraye8498 (3 hours ago)
መልካም ሰው ነው ይረዳታል።
mlesaednatakle (2 hours ago)
በኔ አስተያየት ይችን ሰው አላምናትም ከመጀመሪያውም ሰውየውን የፈለገችው ለገዘብ እና ለጥቅም ላይፍ ለማሳለፍ ነው ይከን ሰውየ ገዘቡን ብሊት ሽምጥጥ አድርጋው አለች ግንስ ውጭ አገር የሚኖር ሰው ብሩን ከዛፍ ነው የሚያገኘው ይች ሴት ከወድ ጋር ላይፍ ለማሳለፍ መጠጣት መጨፈር የምትፈልግ ስለሆነች ሰውየው ውጭ አገር ስለሚኖር ከሌላ ወድ ጋርም የመደሰት ብሀሪ ስላለባት ልጆች የሱ አይመስሉኝም ምን አይነት ሴት ናት ባንድ ትውውቅ ከዛ ወንድ ጋር ግንኙነት ምታደርግ ዝሙት የበዛበት ሴት የቆሸሸበት ጊዜ እግዚአብሔር ይቅር ይበል
ethiofrenchtube9243 (20 hours ago)
እንደው የኢትዮጵያ ህዝብ አረ ስንት የሚረዳ አለ ይቺ መቼም አትጠግብም ገንዘብ ታስታውቃለች ደግሞ ትቅለበለባለች በስመአብ ስውረኝ ነው አቦ ተፋቱት እሱንም
ጉድ ነው ልጆቹ የእሱ ካልሆኑ መዋረድሽ ነው እመብርሃን ትሁንሽ
Overmars23 (1 hours ago)
እስከዛሬ የሰው ልጅ በረዳበት ራሱ መመስገን አለበት።
elleniafework9926 (13 hours ago)
ትንሽ ትእግስት ይኑርሽ at least wait untill the result comes out.
amaltgest991 (3 hours ago)
ኪያ ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ
Liyateferikebede (5 hours ago)
ፈጣሪ ካንችጋር ይሁን ውጤቱ ምንምይሁኑምን መበርታት አለብሽ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.20