zyneb Tube
zyneb Tube's Channel
 
 
ፈታ አሠራር
221
ምርጥ ሻቦራ አሰራር
41
ምርጥ ሩዝ ቡኻሬ አሠራር
27
አሳ ጥብስ አሠራር
16
ጌማት ቺዝ አሰራር
14
#ምርጥ ኩዱ ሣዱሽ አሠራር
14
 
zyneb Tube
zyneb Tube
zyneb Tube
zynab Tube
zyneb
zynab
zynab
 
Profile
 
Name
zyneb Tube
Description
ሠላም ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች ይህ ዩቱብ ቻናል ወደፊት ብዙ ሥራዋች ማቀርብበት ይሆናል ባህላዊና ዘመናው የምግብ አሠራር እዲሁም አስተማሪ ና አዝናኝ ፕሮግራሞች የበጎ አድራጎት ሠራውችን ምሠራበት ይሆናል like shere subscribe በማድረግ ቻናሌ አሳድጉልኝ አመሰግናለው
Subscribers
2.19K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
ሽኩረን
MekiMuhiye (9 minutes ago)
ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ በርቺ
tube-tx4zy (18 minutes ago)
አሰላም አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ዘይነብየ እንኳን ስላም መጣሽ የኔ ውድ እህት ስለመጣሽ ደሥሥ ብሎኛል ስላየሁሽ እሮመዳን እንደት ይዞሻል አብሽሪ እህቴ የኔ ባለሙያ ዋውውውው እጅሽ ይባረክ እሽ
ሰላምሀበሻ (28 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ሰለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው ስላካፈልሽን ከልብ እናመስግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት በሀገራችን የኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
amiriya-g1s (32 minutes ago)
ሰማቅ
hayatyalahebareyaYUBE (46 minutes ago)
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ የኔውድዋዬ በርችልኝ በጣም አሪፍ ነው የኔባለሞያ ጎበዝ ነሽ ያገባሽ ታደለ የኔዋ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን አላህ ሠላሙን ያውርድልን መልካም የረመዳን ወር አላህ ዱአችን ይቀበለን ላመት አመቱ በሠላም ያድርሰን የኔ ቅኗ እህቴ በርችልኝ
destatube9960 (51 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴመልካም ስራ ይሁንልሽ ውዴ
Shamisiya-ki8ht (1 hour ago)
ማሻ አላህ
ፈንታቲዮብ (1 hour ago)
ሠላም ሠላም የኔውድ አንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ባለሙያ እህት አግዛብሔሪ አጂሽን ዮበረከው ውዴ በጣም አሪፈ አሰራሪነው እናመሠግናለን የኔውድ እዚህት እውነት በጣም ጎበዝነሽ አግዛብሔሪ ያሣሪፈሽውዴ እህቴ ውድ የገሬልጆች በያላችሁበት በየአለም ዳሪች ያላችሁ የሰባችሁት ይሳካላችሁ የሰራችሁት ይበሪክላችሁ
lawitetube (2 hours ago)
ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እንደሁልጊዜው አሪፍ አስራር ነው ያሳየሽን ዋውውውውውውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን ፍቅር አንድነት ይስጥልን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን መልካም የረመዳን ስራ የኔውድ አይዞሽ
tube96779 (18 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብልኛል ጎበዝ ነሽ እምወድሽ ባለሞያ ነሽ እህታለም በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ወደነዋል ከዚህም በላይ ካንች ሌላ እንጠብቃለን ውዴ እጅሽ ይባረክ እጅ ያስቆረጣምል ገና ሲታይ ዋውውውውውውውው እኔም ያረብ ሀገር ሴት ጎበዝ አንበሳ በሁሉ ገብ አልሽልም የማትል ከንደ ብርቱ ስቀነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
-ethio-habesha1853 (20 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገንውድእህታችን ስላምሽ ይድረስን አሜን እንኬንስላምመጣሽ። ዋውውውየኔውድ በጣም ቆንጆአድርገሽነው የስራሽወው ጎበዝነሽ። በጣደስስስስበሚል ነው ያሳየሽን። ያወቅሽውን ስላሳውቅሽን እጅግ በጣም እናመስግነለን። በርቺልኝየኔባለሞያ አጃሽ ይባርክ።
tube20134 (12 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ እህት አለም ዋውውውውውውውው በጣም ደስየሚልየፈጢራ አሰራር ነው እያየሁ ያለሁት እጆችሽ ይባረኩ ካቺ በጣም ብዙ ነገሮችን እጠብቃል የኔ መልካም ሰላም ፍቅር መተሳሰብን ያድለን አገራችንንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልንንንን
tewahedohaymanote2819 (13 hours ago)
እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ነው ስላካፈልሺን እናመሰግናለን የኔ መልካም በርችልን ሞያ ተሰቶሻል በኔ ወጣሺደ ክክክ በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግንን ለእኛም አስተዋይ ልቦና እግዚ አብሔር ያድለን
fanatube196 (4 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላምመጣሽልንዋውውው በጣሚ የሚምር ደስ የሚል አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ቁርጥማን አይካሽ ሞያሽን ወደሽ ፈቅደሽ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ።እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
haleemah5242 (21 hours ago)
ዋው መሻአላህ በጣም ያምራል
astertube8785 (22 hours ago)
ሰላምሸ ብዝት ይበል ውድ እህታችን እንካን በሰላም መጣሸ ማማዬ በርችልን ካንቺ ብዙ ነገሮችን እንደምንማር ተስፋ አለኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታም ነበረን እማ ፈጣሪ ያበረታሸ ሰላም ለሀገሪችን ለኢትዮጵያ ይሁን የኔ ባለሞያ ምርጥ ፈጣይር አሰሪር ነው ከአስር ስምነት ሰጥቼሻለሁ ዶም ስትቀሪጪ በደብ እያሳየሸ ውድ
nesrutubeh7937 (23 hours ago)
ዋውውውው እጅኛ ቁጥ ኧባር
senijemalyoutube6274 (20 hours ago)
selam walakum zeynebya yena wode selamsh yabezalegn bale muya nesh mashallah
saratefera3852 (7 hours ago)
እግዚ አብሔርይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ነው ሞያ ብሎ ዝም ነው እጅሺ ይባረክ ባለሺበት እግዚ አብሔር ይጠብቅሺ በርችልን በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን እግዚ አብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስር ቤት ለሚሰቃዪ ወገኞቻችን በሰላም ለቅድስት ሀገራቸው ያብቃልን ለተጨነቀች ነፍስ ሁሉ እግዚ አብሔር ይድረስላት የኔ መልካም
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.00