Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ 's Channel
 
 
 
 
 
 
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Profile
 
Name
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
Description
እንኳን በሰላም መጡ ! ዲ.ን ዘለዓለም ታከለ እባላለሁ. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ በዘጎላ ሬከርድስ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና መዝሙራት ቀራፂ አቀናባሪና አምራች ነኝ. በዚህ የዩቱብ ቻናል የቅድስት ቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ የዝማሬ አገልግሎቶቼ ፣ የምስልና ድምጽ ዝግጅቶች ይተላለፉበታል:: ቤተሰብ ይሁኑ::
መልካም ቆይታ !

Welcome to Dn. Zelalem Takele's youtube channel,
Dn. Zelalem Takele is servant of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and also recorder, composer, producer of Orthodox Teachings and Hymns at ZEGOLA DIGITAL STUDIO. On this YouTube channel, his singing services, video and audio recordings that follow the holy church's dogma, canon and tradition will be broadcasted.
Join and be a Family!
Pleasant stay !
Subscribers
14.7K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
amsaletefara7995 (4 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ በኋይለ መሰቀሉ ጥላቻውን አርቆ አገራችን አለማችን በሰላሙን ያጎናጽፈን አሜን
rozayilma523 (9 minutes ago)
የልጅነት ጊዜ መስቀል መዝሙር ጥናት ትዝ አለኝ ። ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድሜ
tadewos23 (17 minutes ago)
ወንድሜ ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ ዞላዬ ወንድሜ ... በዚህ ዘመን ደግሞ እንደ ዓይነት የዜማ የመዝሙር ባለሙያ ድንቅ ሰው ስለሰጠን የቤተክርስቲያን አምላክ ይመስገን።
tsedilove4731 (28 minutes ago)
አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን️️ልልልልልልልልልልልል
Ksa-zg3tw (31 minutes ago)
ዕልልልልልልል ዝማረ መልእክት ያስመዐልና እንደት ደስስስ የምል ነዉ
fekr21tube82 (46 minutes ago)
እጅግ ግሩም የተዋህዶ ትክክለኛ ዜማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ዘለዓለም ዘጎላ ጸጋውን ይጨምርልህ እንዳንተ አይነት አገልጋዮችን ያብዛልን ቤተክርስቲያን ያደገ አገልጋይ ወትሮን ያስታውቃል ኑርልን ውድ ወንድማችን።
tarikuaman6428 (51 minutes ago)
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ስርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የጠበቀ መዝሙር ነው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
Keno-op7kv (2 hour ago)
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል በዉነቱ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን መዳህኒያለም ይባርክ
ተንስኡቲዩብ (1 hour ago)
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ዲ/ን ዘላለም (ዘጎላ) !!
መስቀል ኃይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ
በእውነት መዝሙሮችን ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ ያሬዳዊ ዜማ ናቸው በርታልን ወንድማችን እንኳን ለጌታችን ለመድጏኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መስቀል አደረሳችሁ እልልልልልልልልልዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን
EsraelEsrael-u4q (17 hours ago)
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በርታ ወንድማችን
tesfaashagre2621 (20 hours ago)
አንተን የሰጠን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን..ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእዉነት
ZdKebede (19 hours ago)
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
yosefkebede3847 (12 hours ago)
እንዴት ደስ ይላል
estifanos1701 (4 hours ago)
ይደልዎ ነው ግሩም ግሩም ግሩም ነው
zenawmehari3762 (21 hours ago)
እጅግ ግሩም ነዉ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቀ መዝሙር ብርክ በል
demissewhaile6244 (6 hours ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🏽🏽
tameratmekonnen3044 (19 hours ago)
ዞላችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ... አልበምህን በተስፋ እንጠብቃለን ...
mesretasfaw464 (20 hours ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁልግዜ መዝሙሮች ተሰምተው እማይጠገቡ ያሬዳዊ ዝማሬ ናቸው
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.40