Profile
Name
Cooking with Nura
Description
I’m cooking at home. Ethiopian food all international food.how to organize our home 🏡 and all home activities.
https://t.me/Nura_ethio
https://t.me/Nura_ethio
Subscribers
5.51K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ephremgebre50
(4 minutes ago)
ዋዉ ደስ አለኝ የመጨረሻዋን 1k የምታስገባዋን ላይክ ማድረጌ
|
![]() |
እሙፍቅር-ወ4ጘ
(9 minutes ago)
ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ ጤናማ የሆነ የሾርባ አሰራር ነው ልዩ ነው የተጠቀምሻቸው ግበአቶች በጣም ቆንጆ እና ለጤናም ቆንጆ ናቸው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
|
![]() |
Life-nj7sr
(17 minutes ago)
ኑራዬ ፈጣንና ቀላል እንዱሁም ልዩ መልኩም እራሱ የሚያምርና የሚያስጎመጅ ቆንጆ ሾርባ ነው በርቺ
|
![]() |
adutube8361
(28 minutes ago)
ኑራዬ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ ጥራት እኮ ዋው ነው ሁሌም የማደንቀው ነገር ነው የአትክልት ሾርባ የድንብላል ቅጠል ፣ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ፣ ድፍን ምስር ፣ ድንች ፣ ሽንኩርት ፣ ካሮት ጨው እና ዘይት የተጠቀምሻቸው ግብአቶችሽበሙሉ በጣም ጤናማ እና ለሰውነታችን ተስማሚ ናቸው በጣም ጎበዝ ነሽ አሪፍ ሙያ ስላስተማርሽን ክበሪልን
|
![]() |
fafitube9302
(32 minutes ago)
ማሻአላህ
|
![]() |
እፅ
(47 minutes ago)
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ኑራዬ በጣም ምርጥ ሾርባ ነው ሾርባ ለጤናችን ጠቃሚ ነው አንችም ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
yemiten
(51 minutes ago)
ኑራዬ በጣም ልዩ ጤናማ አሰራር ነው በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር
|
![]() |
ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
(1 hour ago)
በርችልኝ ማማየ
|
![]() |
hiyababraham6292
(2 hour ago)
ዋው ያሚማማ ኖራዬ በጣም ምርጥ የሆነ የእትክልት ሾርፓ ነው ውዴዴ ጅሽ ይባረ ይጣፍጣል ምርጥ ሾርፓ ነው እናመሰግናለን ውዴዴ
|
![]() |
etpyaetpya9571
(3 hours ago)
Nice keep it up!!!!!!!!!!
|
![]() |
tinsaemedia8865
(7 hours ago)
ልዩ የሆነ ሳዩት እራሱ ለጤና ተስማሚ መሆኑን በተጠቀምሻቸ ግብአት ይታወቃል በዛላይ ፈጣን እና ግዜ ቆጣቤ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
|
![]() |
kdestidagm9211
(4 hours ago)
Wawww Deke Newe Gobeze Bereche
|
![]() |
Zoo5365-x2t
(18 hours ago)
ቀላል አሰራር ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
seadagetent4798
(13 hours ago)
ያምራል
|
![]() |
mimiayy6794
(18 hours ago)
ኑራዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሾርባ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ ይህንን የመሰለ እሰራር ስላሳየሽን️🏼
|
![]() |
kangnochanel6173
(7 hours ago)
Hello vidios goods love️️️from Indonesia🏾🏾🏾🏾
|
![]() |
ejigayehugutema5679
(2 hours ago)
ዋው ያምራል
|
![]() |
selamgezachw8478
(8 hours ago)
ተባረኬ እጅሺ ይባረክ
|
![]() |
destayenkemugne3274
(22 hours ago)
Nuraye wede betam merte ena kelel yel ena tenama yehone shoreba new ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede
|
![]() |
oneday9545
(6 hours ago)
ማሸ አላህ ጎበዝ
|
Add comment