Profile
Name
የልጆቸ ናፋቂ
Description
Aselam aliyikhum werhimathualahi weberikathu ውድ እና የተከበራቹ የልጆቿ ናፍቂ የይቱብ ተከታታዬች እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣቹ በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርት አዘል እና ቁምነገር አል ውይይቶችን እናደርጋለን ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ like, share sebscribed ማድረጋቹን እንዳትረሱ 👋
Subscribers
8.8K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Zade-h7p
(4 minutes ago)
ለቤቱ አዲስ ነኝመነው እዳኔ ፋኪያን አይቶ የማጣ ብቻ ለይክ
|
![]() |
fafeአላህወኪል
(9 minutes ago)
በፍኪዬ ሰም ሰብሰክራይብ አረጊሻልሁ ማሻአላህ ልጆችሺ ያምራሉ አላህ ልቁም ነግር ያበቃልሺ የኔ እህት
|
![]() |
Ruki-v3q
(17 minutes ago)
ፈኪየ የኔ ቁም ነገረኛ
|
![]() |
fekihamuhamed5447
(28 minutes ago)
የሠዉ ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ ቤተሠቦቸ 10ሺ እናሥገባቸዉ እንወዳችሁዋለን
|
![]() |
AbubekerSeid-p7y
(31 minutes ago)
ማሻአላህ የእህቴ ልጆቼ ሱመያ መሀመድ ያህያ መሀመድ አላህ ይጠብቃችሁ
|
![]() |
CcTy-m2z
(46 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ እግዛብሔር ያሳድግልሽ እህት በሳራ በኩል ነው የመጣሁት ጠክሪ
|
![]() |
ሐዋየባቦዋይቱዩብ
(51 minutes ago)
እኛየማዳምቅመሞች ጀግና ነን እራስበራሳቺ እንረዳዳ
|
![]() |
azioumer
(1 hour ago)
አስላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ እንካን ደህና መጣሽ እማ በፊኪዬ ሼር ቤተስብ አርኩሽ እህቴ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ልጆችሽን አላህህ ያሳድግልሽ እማ ፊኪዬም ጀዛኪላሁ ኸይርን በርቱ
|
![]() |
feker122
(2 hour ago)
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለ ቁምነገር ያብቃልሽ ለሀገር ለወገን የሚጠቅሙ ይሁኑልሽ. የስደት እህታችን የልጆቿ ናፋቂ
|
![]() |
bintmohammed
(3 hours ago)
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ፋኪ ጀዛኪሏህ ኸይር
|
![]() |
saraazanawtube
(16 hours ago)
ፊኪ የኔ መልካም ቃለሽን አክብርሽ የጓደኛየን ልጆች ስላየሽላት በጣም እናመሠግናለን ሱምያ የኔ ልእልት አይዞሽ እናትሽጋ ደሞ ምኞታችሁ ተሳክቶ አድላይ ቢዶ ሰርታችሁ እንደማያችሁ ተስፍ አለኝ
|
![]() |
ሀገሬHageratube-x2b
(14 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ፈኪ ስታምር ድሮ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እናመስግናለን በርችልን ጠክሪልን
|
![]() |
ZabebaMhammed
(8 hours ago)
አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽ አንቺም አላህ ከልጆችሽ ይጨምርሽልጆችሽ ሳይ እባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ልጆቼ ትዝ አሉኝ ያረብ አላህ ሪዝቃችን ይስጠንና ይጨምረን
|
![]() |
BlenTube-o6f
(13 hours ago)
የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እናቴን ሲከፋት ዪከፈኛል እድግ በይ እኔም ልጄን ትቻት ነዉ የተሰደድኩት
|
![]() |
FozeyaYoutube
(6 hours ago)
አሰላሙሊይኩም ወረህመቱሏሂ ወበራካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ቁጂየ እና ብስል አላህ ያሳድግሽ ማሻአላህ በጣም ቁንጆ ትምርት ነበር በረች
|
![]() |
መሰረትፀሃየ
(3 hours ago)
በጣም ደስስስስስ ይላል ልጆችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህቴ ደስስስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
|
![]() |
MesiDaraje
(13 hours ago)
ዋውዋውአራፍነው
|
![]() |
temesgentsegaye-zt4rn
(4 hours ago)
ሰላም እህት አንኮን ደህና መጣሽ አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽን በሳራ በኩል ነው የመጣሁት በርቸመ
|
![]() |
Ameena-m4z
(17 hours ago)
የኔ ማር ሰታምሪ. ገና ከመግባቴ ነወ ያረኩሽ. ፈኪ ማሻላ ነች. እናቴ አቺም አላህ ከልጆችሽ ይጨምርሽ አብሽሪ
|
![]() |
MesiTube-p2t
(20 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የእውነት በጣም ጎበዝ ናት አክብራ ልጅችሽ ስለጥይቅችልሽ ፈጣረ ያክብራት ልጅሽም ፈጣረ ለቁምንገር ያብቃልሽ
|
Add comment