Profile
Name
ኪዳነምህረት እናቴ
Description
Subscribers
12
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
memietioyoutube6649
(3 minutes ago)
ኪደነምህረትዬ ሰለምሽ ይብዘልኝ እንኳን ደና መጣሽ
|
![]() |
munatube7030
(9 minutes ago)
ሠላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ለሀገራቸን ሰላሙን ለህዝባቸን ፍቅሩን አንድነቱን ያምጣልን በሀይማኖት ሊያባሉን የመጡትን ሰው መሳይ ሰይጣኖች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ክርስትና እስልምና ድሮም አብሮ ነበር ትናትም ነበር ዛሬም አለ ወደፊትም ይኖራል ኢትዮጵያም በልጆቿ አብባና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ትውልድ ይወለዳል ያድጋል ይሞታል ሀገር እና እምነት ግን ለዘላለም ይኖራል ስለዚህ ፈጣሪይ ጠላቶቻቸን ከእግራቸን በታች ያውልልን ለእኛም ፍቅርን እንደሸማ ያላብሰን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን አሜንንን ለታሰሩት ፍትህ ለታመሙት ፈውስን ለተራቡት ለተጠሙት መናን ይስጥልን እግዚአብሔር የእኔ መልካም ክብር በይልኝ እህታለሜ
|
![]() |
hiruttube8274
(17 minutes ago)
ሠላም ለዝህ ቤተሠብ አገራችን ሠላም እና ፈቅር ይሆንልን እኛንም ወቶ ተመቅረት የጠብቀን
|
Add comment