Profile
Name
Zamzam tube
Description
Subscribers
644
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Batibati380
(4 minutes ago)
አሰላሙአሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ትስለሚ ባለሙያ
|
![]() |
UMUYAHAYYOUTUBE
(9 minutes ago)
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም እናመሰግናለን ጀዛኪላሁ ኽይርን ውድ ባለሙያ ነሺ ማሻ አላህ ደስ የሚል አሰራር እጅግ ያምር ስራ ነው ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ
|
![]() |
sarahabshawettube2829
(18 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ዘምዘምዬ ማሻ አላህ አሪፍ አሰራር ነው ቀጢይበት የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ ሀገራችን ህዝባችን አላህ ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
zinettube4825
(27 minutes ago)
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አዘገጃጀት ነው ውዴ
|
![]() |
mekil1313
(32 minutes ago)
ማሻአላህ በጣም ያምራል ምርጥ አሠራር ነው ውደ
|
![]() |
UMILOVE
(46 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል የአሳ አሰራር ነው ያየሁት የኔ ባለሙያ ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ ቅን ትንሽ ቀንሰሽ ላኪልኝ የሞያሽን ልክ ልቅመሰው
|
![]() |
HSM052
(52 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ የኔዉድ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ እናመሰግናለን
|
![]() |
sofitube439
(2 hour ago)
ዋአለይኩም ሰላም ወረልመቱላሂ ወበረከቱ ማአሻ አላህ ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት ሼር ላይክ
|
![]() |
ማሜየሀይቁYouTube
(2 hour ago)
አሰላሙ አለይኩም ዘምዘም ማሻ አላህ በርቺ እህቴ መጥቻለሁ ላይክ
|
![]() |
semratube3701
(2 hours ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ ውደ በጣም ያምራል በርችልኝ ጎበዝ
|
![]() |
nurrihanatube2314
(17 hours ago)
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ዘምዘም እህቴ እጂሺን አይቆርጥመው ውደ ቆንጆ አሰራር ነው እህቴ
|
![]() |
zuzummff8279
(8 hours ago)
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውደ ሀርፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ሁቢ ️️️️️
|
![]() |
zuzutube3853
(12 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽ አላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ማማዬ በርችልን
|
![]() |
Ftiyayabnetwa
(8 hours ago)
አሰላማሌኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ
|
![]() |
selamtube21
(5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት
|
![]() |
eilu_tube
(14 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ሀሪፍ ነው ውዴ ሰላም ለሀገራችን
|
![]() |
tube8545
(12 hours ago)
በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ ጎበዝ ዉዴ
|
![]() |
eijleeij
(16 hours ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዜዶ እንደትነሽ
|
![]() |
ዉቢትየቦረናዋ
(22 hours ago)
ዋዉዉ በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ እጅሺ ይባረክ
|
![]() |
sofitube7147
(19 hours ago)
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዘምዘም
|
Add comment