Fedo Tube ፈዶ
Fedo Tube ፈዶ's Channel
 
 
በኔ ተማሩ የምሬን ነው ምላቹ
139
ኑ እንማማር
30
የቤት ውስጥ ሻቡራ شبور
9
የማይጠገብ ከበቺኖ
6
የማዳም ትዛዝ ይከበራል
6
ያበደ ኬክ አሰራር
4
አህለን ወሳህለንን
4
 
Profile
 
Name
Fedo Tube ፈዶ
Description
Fedo Tube ፈዶ
Subscribers
2.07K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
wardatube3623 (3 minutes ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሁ ማሽአላህ እህት
leylatube7153 (9 minutes ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፈዲ ውዴ ቀምሼዋለው እስከማልቀስ ደረጃ ደርሻለው ብቻ ያልፋልፐ ያላየ ይቅመሰው የካርጎ መከራ አብሽሪ
ሰአዲሁስና3 (18 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፈዶ ጣቤያ ምንድነውብጥርና ማከሽከሻ ማጥለኛ አገር የለም
kwtkwt4386 (27 minutes ago)
ያረቢ ቆጮ ይመስል እንዲ የጠቀለልሽው ወርቅ መሆን አለበት
Tube-zk4yh (31 minutes ago)
ማሻ አላህ ብርቺ አላህ ይርዳሽ በሰላም የምትጠቀሚበት ያርግሽ ወጭውን ግን አላህ ይወቅ የካርጎው በቻ ብዙ ያስከፍልሻል ስለሚከብድ እቃው ያምራል አስተሻሸግሽም ወንድጀዋለሁ እኔ ግን በፊት ግምሩክ ብዙ ስላለፋኝ 15ቀን ሙሉ የረፍት ጊዜየኝ ስለጨረሰብኝ በመላለስ አስጠልቶኛል ብዙም አረትብ
Tube-zk4yh (46 minutes ago)
የት ነው ያለሽው ሳጥኑ ጥሩ ይመስላል ??ወደቤቴ ነይ ሰቤን መልሽ
Demenamorke2146 (51 minutes ago)
እስከ አዲስ አበባ ቦሌ ደረስ ነው ስገቱ ያደከማቿል ተሰቦ ለቀርጥ የምት ከፊዩ ብር ሳስብ እኔን ይጨንቀኛል አላደረጋውም ስበተኑ ልሰበረም ይችላል ለቤትሽ አድስነይ ማር ደምሪኝ
neimatube4659 (2 hour ago)
የት ሀገርነው ምን ዋጋለው ካርጎ ደም ሊያስለቅስ
keditube2696 (1 hour ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ወሣህለን ብያለሁ ቤትሽ ሢያምር ማሬዋ ቀጥይበት ቪድዮውም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 2.10