Profile
Name
ፈቲህያ ወሎ Fethay tube
Description
ሰላም ውድ ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራ ይ አርጉኝ ይህ ቻናል አስተማሪ እና ቁምነገር እድሁም አዝናኝ ቻናል ነው ስለዚህ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Subscribers
6.6K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Abeyዩቶብ
(4 minutes ago)
እግዚአብሔረይመሰገንሰላምሰላምሸይብዛእህታችን፣እንኳንደህናመጣሸጹናትደረማ፣በጣምደሰየሚልና፣አሰተማረደረማነዉ
|
![]() |
Mehlat
(10 minutes ago)
ፅናት ድራማ በጣም የምወደው ደጋማ
|
![]() |
ተስፈዬበአለህነው
(18 minutes ago)
ሰለም ሞለም ሰለም ጤና ይስጥልን አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን ይሁንንን
|
![]() |
FanoKebrraw
(28 minutes ago)
wowww btm Arife akerarbe new
|
![]() |
asiytyba5700
(31 minutes ago)
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወባህሁን ወዷ ቀረች ጠክሪ የምወድሺ በየአለንበት አላህ ይጠበቀን በዱአ አንሳሳ ኪራ ፅናት ችገሰር ወስጥ ገቡ
|
![]() |
fatumaahmedseid
(46 minutes ago)
አሰለማሊከም ወራህመቱላሂ ወራህመቱሁ አህለን ሙፋታህዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ የየፅናት ድራማ በጣም ደስ ይላል
|
![]() |
ዘቢባዩቱብ
(51 minutes ago)
ሰለም ሰለም አህለን ውድ የለገሬ ልጆች ሰለመቹ ይብዘ በለቹበት እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን ይሁንን
|
![]() |
barekatyoutube5196
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም እውነት በጣም ደስ የሚል ነበር እና መስግናለን በርችልን እግዚአብሔር ለሀገርችን ለህዝብችን ሰላም ያብዛልን አሜንንን
|
![]() |
KalMakannt-y9lፍቅር
(2 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ የንሱም ድራም አሪፍ ነው
|
![]() |
SaiedSeid
(3 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ውደ
|
![]() |
tube1801
(10 hours ago)
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እኩንሰላም መጣሺ የኔ ውድ በጣም ሀረፈቆይታነው ማሺአላህ ውድያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይቡዛ ሰላምላገረችን
|
![]() |
tube20134
(8 hours ago)
አይ ኪራ ተመቸከኝ በጅ መዳሰስ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን ኤንኳን ደና መጣሽ ቀጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የነበረን ከልብ እናመሰግናል ሰላም ፍቅር አድነትን ዪድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
hayat2583
(15 hours ago)
አስላመ አይላኩም ውራህመርቱ ወበርካት አንካን ደህና መጣሁ እህት በርቱ
|
![]() |
እማሚትሰይድ
(17 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት እኳን ደህና መጣሽ
|
![]() |
Toybau
(2 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፅናት ኪራ በጣም ነው የሚያምሩት
|
![]() |
zemzemali6970
(17 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ ሀቢበቲ በርችልኚ አገራችንንምሰላም ያርግልን መተሳሰብንም ያጣልን ውደ
|
![]() |
Meftah-Yglae
(22 hours ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመት እላሂ ወበረካቱ ሠላምና ፉቅር ይስፈንበት ይሄን አገር እያልኩኝ አድነትን አብሮነትን እየተመኘሁ ለሁሉም ያማረ ቆይታ ደሥ የሚል ግዜ ነበር በሌላ እንጠብቃለን መልካም ግዜ
|
![]() |
ኢማንዩቱብ
(14 hours ago)
ዋሌኩም ሰለም ወረህህመቱላህ ወበርካቱ አለን ወሳሂለን ፈቲ ️️️
|
![]() |
ganetገነት
(14 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ
|
![]() |
ኢትዮጵያዊቷ
(15 hours ago)
selam lancy yen elan selam
|
Add comment