Profile
Name
ሂዳያ Tube
Description
ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ
Subscribers
9.62K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ssaa3540
(4 minutes ago)
አላህ ያሽረሽ ምረጥ ባል አለሽ አላህ ከክፉ ነገረ ይጠብቅልሽ ልፍቱን ይቁጠረለት
|
![]() |
PeacefulDaffodils-vd1fs
(10 minutes ago)
አላህ አፊያ ያርግልህ ልባውይ ምኞቴ ነው አብሽር በጣም ነው ያዘኩት ላገርህም ለቤታችሁም በሰላም በደስታ አሳክቶላችሁ ለቤታችሁ ያብቃችሁ
|
![]() |
ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
(18 minutes ago)
በዚህልክ ባል መኖሩ በጣም ሚገርምነዉ ግን ሚስኪን አላህ ያሽርልህ ያረብ አላህ ያግዛችሁ ወድልጅ ሲለቅስማየት አልችልም
|
![]() |
HabtuKassaye
(28 minutes ago)
እግዚአብሄር ይርዳሽ
|
![]() |
tirualemeyihuna1086
(32 minutes ago)
የኔ እናት አይዞሽ እመብርሃን ምህረቱን ትላክልሽ የጎደለውን ትሙላልሽ እህቴ
|
![]() |
f-io7sj
(47 minutes ago)
አላህ አፍያውን ይመልሥለት ያርብ አላህ መላውን ያውርድልህ አብሺር ሁሎም ያልፍል
|
![]() |
MedinaMedi1234
(51 minutes ago)
አላህ አፊያ ያርግሽ አብሺር መልካም ባል ነዉ ፈጣሪ የሰጠሽ ወንድማችን አይዞክ ደጋግ ኢትዮጵያ አሉ በአለም እንረድሀለን አላህ ጨርሶ ይማርሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሺ
|
![]() |
ትግስተስፍይቅርባይነት
(1 hour ago)
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ባል ያለ አይመስለኝም
|
![]() |
mediyoutube2916
(2 hour ago)
ክብር ለባልየው አላህ አፍያዋን ይመልስልህ የባለቤትህን አላህ ያስደስትህ
|
![]() |
የየየ-ኘ9ጰ
(2 hours ago)
ለኬ ባል አለ ልብህን አይቀይርብህ አችም ጤናሺን ይመልስልሺ
|
![]() |
SikoSilo-yo1gj
(6 hours ago)
እግዚአብሄር አምላክ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የባለቤትሽን ጥንካሬ እምነህ ጽናት እግዚአብሄር ይጨምርለት በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት ባልም አለ ለካ
|
![]() |
HaymanotWosen-ln4ob
(18 hours ago)
ቃላት የማይገልፀህ ባል እግዚያብሔር ይርዳችሁ
|
![]() |
ayshaa-mj1oy
(10 hours ago)
ማሻአላሕ ያረብብብብብ አዛኑኑኑ እዴት ይስረሥራል እደዉ በራሕመትክ ርዳቸዉ ያኢላሒ
|
![]() |
orthodoxawit6397
(14 hours ago)
የድግምት ነዉ ብዙ ሰዎች በመተት እየተሰቃዩ ነዉ ባህሪዉን የሚቀያየረዉ የመተት ነዉ የማነኛዉንም እምነት ተከታይ ሁነሽ በፀበል ትድኝ ነበር አሁንም ፀበል ሂጂ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬን ዩቱብ ላይ ገብታችሁ አዳምጡ ደዉላችሁ አናግሩት ሜሴጂ ላኩለት እመብርሃን ትርዳችሁ አሜን
|
![]() |
sanatasdashin5496
(3 hours ago)
በርታ ወንድሜ አይዞህ ልነጋ ስል ይጨልማል።
|
![]() |
SebrinPrincess
(20 hours ago)
ሰንት ሴት የሚያሰለቅሰ ባለበት
|
![]() |
enataleme375
(3 hours ago)
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት አይዞሽ በእርግጠኝነት ትድኛለሽ ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ብድሩን በልጅህ ይክፈልህ!
|
![]() |
ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
(7 hours ago)
ያኢላህ በራህመቲክ የተቸገሩቱን አንተው ነጃበላቸው
|
![]() |
guufbx
(12 hours ago)
ወይ መደናገር አላህ ይርዳህ
|
![]() |
Fadoo-jk5tq
(15 hours ago)
አላህ ይድረስልህ እሷንም አላህ ያሽራት እና በሠላም ወደ ሀገራችሁ የምትመለሱ ያድርጋችሁ
|
Add comment