Profile
Name
ቅድስት ቲዩብ kidist tube
Description
እንኳን ወደ ቅድስት ቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ! በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን ፥ ዝማሬዎች በዚህ ያገኛሉ። ሰብስክራይብ በማድረክ ቤተሰብ ይሁኑ ። ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ ።
Subscribers
1.81K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
emayoutube65Ema
(3 minutes ago)
አንድ ምክንያትነት ያነሱት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ-ማርያም ደሳለኝ ናቸው።
|
![]() |
lsaneyaredawyan8105
(9 minutes ago)
በርቺ እጅግ ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት !!!
|
![]() |
fitsumlove6627
(17 minutes ago)
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን እመቤቴ የአስራት ሀገራን ትጠብቅልን
|
![]() |
menbitube276
(27 minutes ago)
ቅድስቴ በርቺልኝ የኔዋ ቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያሰሜልን እማ
|
![]() |
keterotube6914
(31 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ ቅድስት እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ
|
![]() |
sinafksinafk4641
(47 minutes ago)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
|
![]() |
mammamimikitchen
(51 minutes ago)
ስላም ስላምሁንልኝ ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ
|
![]() |
fekermedia870
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ቅድስትዬ እልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
|
![]() |
ogummaaharkaa6642
(2 hour ago)
Zirew malaktin yasemaliin
|
![]() |
Tube-cs3qs
(3 hours ago)
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እዴት ናችሁ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ቅድስትዬ እልልልልልልልል
|
![]() |
ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
(14 hours ago)
እልልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን
|
![]() |
keterotube6914
(16 hours ago)
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
|
![]() |
emayoutube65Ema
(16 hours ago)
አዎ! ቢሆንስ ማን ያውቃል ? የምናስበው ድንቅ ህይወት የሚሳካ ቢሆንስ ፣ የምንመኘውን አይነት ሰው መሆን ብንችልስ ፣ ያሰብነው ደረጃ ላይ እራሳችንን ብናገኘውስ ፣ የምንፈራውን ሰው ደፍረን ብናናግርስ ፣ የፈራነውን ስራ ጨክነን ብንጀምረውስ ። ከእራሳችን እሳቤ ውጪ የሚከለክለን ይኖር ይሆንን ? ይህ የቢሆንስ እሳቤ መሆኑን ለሚያምኑ ሳይሆን በአይሆንም ፅንፍ እራሳቸውን ፣ ማንነተታቸውንና አቅማቸውን እየገደሉ ፣ እያሳነሱ ፣ እያወረዱ ላሉ ሰዎች ነው ። የማመንን ሃይል አምላክ በቃሉ ነገሮናል ፤ በተግባርም ብዙዎች አድርገው አሳይተውናል ።
|
Add comment