Hulegeb Media ሁለገብ
Hulegeb Media ሁለገብ's Channel
 
 
 
 
"የአማራ ተጋድሎ"
97
 
Hulegeb Media ሁለገብ
Profile
 
Name
Hulegeb Media ሁለገብ
Description
እንኳን ወደ ሁለ-ገብ ሚዲያ በሰላም መጡ ስለመጡ እናመሰግናለን ይህ ቻናል ለናንተ ያስተምራሉ ያዝናናሉ የምላቸውን እንዲሁም የተለያዩ የስነፅሁፍ ስራዎችን የማቀርብበት ቻናል ነው ሠብስክራይብ ላይክ ሼር ኮሜንት በማረግ ከጎኔ ይሁኑ አመሰግናለሁ

Welcome to Hule gebe media YouTube Channel Thank you for coming to Selam Habesha YouTube Channel. Encourage me by subscribing, Like and Share Comment on this Chanal
Subscribers
33.2K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
anderson46u8iy (4 minutes ago)
እንደ ትልቅ እና ታላቅ ሐገር መሪ ከግዑዝ ነገር በላይ እንደ ኢትዮጵያዊ የአንድ ሐገር ሕዝቦች በዜጋነታቸው ብቻ ሊጠብቁት የሚገባውን እንግዳ ተቀባይ አራሽ አጉራሽ ቀዳሽ ተኳሽ የሆነውን ሰፊውን ቀደምት ሐገር መስራቹን የአማራ ሕዝብን በተቃራኒው እንደ ውጪ ሐገር ጠላት የሐገር ባለቤት ሕዝብ አማራን ለይቶ በኦሮሙማው ሕዝብ ገዳይ ሴረኛ መንግሥት የጦር ሽፋን ሰጪነት ሐገራዊ የሆነን ሕዝብ አሳዶ የመግደል ሐገራዊ ቀውስ ጥቂት የኦሮሙማ ውለታቢስ መሪዎች የባለሐገሩን ከተማ የማብለጭለጭ ስራቸው በልጦ ነው እግዚአብሔር ከሰራው ከአንድ አማራ ነፍስ ዛሬ የጅምላ የአማራ ዘር ፍጅት ጭፍጨፋ የኢትዮጵያ መሪነን በሚሉት ኃላፊነት በጎደላቸው የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦችን ጠቅሎ የመምራት ክህሎት በሌላቸው ክልል ባንዲራ ብሎ ሐገር ግንጠላ እና ጎጠኛ አስተሳሰብ ባላቸው ለሰፊው ኦሮሞ ህዝብ እና ትውልዱ የማይጠቅሙ ኋላቀር እና መርዛማ እሳቤ ባላቸው ውስን የኦሮሙማ  ፖለቲካ መሪዎች የአማራ ሕዝብ ግድያ በግፍ እየተፈፀመ እናንተ ሰው ባልሆነ ሆናችሁ ለመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ አብሮ ለመኖር የማይበጁ አስመሳይ በጣት የሚቆጠሩ የሰው ሰይጣናት የፖለቲካ መሪዎችን የምታመሰግኑት  ???
Seid-nv8vb (9 minutes ago)
ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ
DhccFjdf (18 minutes ago)
እናመሠግናችኋለን እንወዳችኋለን ክብርለጀነራልተፈራማሞ
hana.6956 (28 minutes ago)
እንኳን ደስ አላችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ሁናችሁ በአንድ ልብ ሁናችሁ እንድታሸንፉና የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ወጦች በሰላም እንዲኖር እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
EmuEmu-ms5lf (32 minutes ago)
ጀግናው አባቴ እንኳን ወደ ልጆችው በሰላም ገቡ የአማራው ጀግና
getahun605 (46 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ጀግናው ተፈራ ማሞ በሰላም በደስታ ለተበረው ክበረታይ ፍኖ በቀላቀላቸው እግዚአብሔር ይመስነው ታላቅ ሰው ናቸው
MariamYeshum (51 minutes ago)
ወውድሞቼ ሺ አመት ኑሩልንንን
faruq-s6d (1 hour ago)
ብሔርብሔራሠቦች ስትል ነው ደስ እሚላው ያሁሉም ብሔራሠብ ቤት ቤት ነው ያፋራሠው ያታቃማው ያታራጋጥነው በርቱ
NigusEnkuhone-nc4ss (2 hour ago)
ድል ለተገፋው ወገኔ
itsmeageri (2 hours ago)
አባታችን እንኳን በሰላም ወደ ፋኖ ትግል ገቡ
b.6015 (5 hours ago)
ዊው ዋው የኛ ጀግኖች አላህ ከናተጋር ይሁን ያረብ ጀኔራል ተፈራ ማሞ በህመም ላይ ሆነው ከአማራ ጎን በመሆናቸው እናመሰግናለን
SaraSara-yc2jh (15 hours ago)
በርቱ ድል ለፋኖ ሁልየም እግዚአብሔር ከናተጋ ነዉ
HayahHayah-wm9fc (8 hours ago)
ድልለፋኖኖ
EwyrguEwydgj (11 hours ago)
ጀግናው ፋኖ ተፈራ ማሞ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ️️
YohanesAforke-cw6ig (8 hours ago)
Jegenanetachu ytawkal mistere mehone yalebten bedbk mistre eyadregachu wedfit bertu!!
misikirgelan7970 (19 hours ago)
ሚስጥር ይጠበቅ
mmkksara434 (20 hours ago)
ሞያ በልብ ነው ጥላት መች እራቀ የራሣችን ወድሞች ናቸው
RasEthiopia. (10 hours ago)
ደስ ይላል። ፋኖ ፍጹም አንድ ሆኖ፣ ፍጹም አንድ ግብ አንግቦ ድል እንደሚቀናጅ ተስፋ አደርጋለው።
temesgengetie5414 (17 hours ago)
አባታችን እንኳን በሰላም ወደ ፋኖ ትግል ገቡ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ......!!!!!!!
hailem9116 (14 hours ago)
አሁን የቀረህ እኮ ብርጋዲየር ተፈራ የሚያድርበት ቤት መናገር ብቻ እኮ ነው እንዴት በዝርዝር ቦታውን ትናገራላችሁ??እረ ጎበዝ እናስብ እንጂ ወታደዊ ሚስጥር የለም እንዴ??
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.10