Profile
Name
ሱሱ የበረሃዋ እርግብ
Description
welcome to Susu channel,
This channel provides you update information,Kitchen show, Vlogs and any other entertainments.
እንኳን በሰላም ወደ ሱሱ የበረሃዋ እርግብ ቻናል በሰላም መጣቹሁ
በዚህ ቻናል አዳዲስ የሆኑ መረጃዎችን ፡የምግብ አሰራሮችን የዕለት እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም ሌሎች እናንተን የሚያዝናኑ ፕሮግራሞችን ያገኙበታል።
This channel provides you update information,Kitchen show, Vlogs and any other entertainments.
እንኳን በሰላም ወደ ሱሱ የበረሃዋ እርግብ ቻናል በሰላም መጣቹሁ
በዚህ ቻናል አዳዲስ የሆኑ መረጃዎችን ፡የምግብ አሰራሮችን የዕለት እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም ሌሎች እናንተን የሚያዝናኑ ፕሮግራሞችን ያገኙበታል።
Subscribers
2.77K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ፍቅርያሸንፋል-ፀ8ቨ
(4 minutes ago)
ሰላም እህታችን ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኛ በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ ነው እንሞክረዋለን ውዴ
|
![]() |
አባይስደተኛዋ
(10 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ዋው ደስ የሚል ምግብ ነው ዋውውውውው
|
![]() |
senaitabebe5679
(17 minutes ago)
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ደስ የሚል አሰራር
|
![]() |
ZenDiroandandnegeroch
(28 minutes ago)
ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆ የአጥሚትአሰራርነውያሳየሽን እናመሰግናለንክልብ ካንችብዙነገሮችንእንጥብቃለን ይስለሙየድኩም
|
![]() |
almetubez237
(31 minutes ago)
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ እካን ስላም መጣሽ ዋው የሆነ የአጥሚጥ አስራር ነው ያሳየሺን እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን
|
![]() |
mareetube8348
(47 minutes ago)
Salam ihete indet nashi wudd baxamaa arfii asarara nawu barchii gobazii yene marr
|
![]() |
kasshelu137
(51 minutes ago)
በርቺ በርቺ በርቺ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን። like
|
![]() |
madinawollotube8853
(1 hour ago)
በጣም እናመሠግናለን እህታችን በርቺ ሠርቸ እሞክረዋለሁ
|
![]() |
ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
(2 hour ago)
ጀዛከላህ ኸይር አሁን ልሞክረው ነው
|
![]() |
መለሠወልዴ
(3 hours ago)
በርቺ እሕታችን የውነት ባለሙያ ነሽ እኔም እሞክረዋለሁ ተባረኪ
|
![]() |
እናትዩቱብ-ጰ8አ
(15 hours ago)
ሰላም ሰላም ላንች ይሆን እንኳን በሰላም መጣሽ እንዴት ነሽልኝ አሪፍ ነው እሽ እንሞክራዋለን ዋውውው ያምራል
|
![]() |
hasnemuhamede6331
(5 hours ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁእህት።አሪፍነው
|
![]() |
ሩቅለሩቅ
(11 hours ago)
አሪፍ ምክር ነው እኔ ግን ከሙቅ ጋር ብዙ ፍቅር የለኝም ለምን እንደሆን አላውቅም ለተጎዳ ሰውነት ጥሩ ነው
|
![]() |
MASITUBE
(18 hours ago)
Salem lechi yihuni ehetyee yenemalkem enkon dana metesh wow mirti asareri new batem new yemiwadewu yebula sorba gin carashibet iko bilafiya
|
![]() |
sadeaahmad2649
(21 hours ago)
በጣም ዴስ ይላል ዋዉዉዉ
|
![]() |
omusalemnyoutube8492
(4 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከትሁ እንካን ደህናመጣሽ ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ በረችልእ ካንች ብዙ እንማራለን
|
![]() |
aleaddis9785
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልን ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱልን እኔም ከናተ ቤት አሪፍ ቆይታ ነበረኝ በሊላ ቪደው ከዚህ በበበለጠ እደምንገናኝ አምናለሁ እጠብቃለሁ በርቱ እንበርታ
|
![]() |
kalkidantube
(8 hours ago)
ሰላም ሱሱ እንዴትነሽ እንኳንበሰላም መጣሽ በጣም ደሰይሚል አሰራርነው በርች ሙይ በሎ ዘም ነው ባል አለሽ ግን ልዪ
|
![]() |
yegeterljtube925
(16 hours ago)
Selam edet neshi wdo econ selam metashi bewnt enemy emokrewalhu bewnt wawww beta lyu new enamesgnaln
|
![]() |
sameerasameeratube7112
(12 hours ago)
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ በርካትሁ ሰላም ውዴ
|
Add comment