Titi ቲቲ (ወሎዬዋ)
Titi ቲቲ (ወሎዬዋ) 's Channel
 
 
 
 
ተተ
 
ድብቅ ሚስጥር ወጣ😳
86
ስጦታ ሰጠሁ👌
62
 
ተተ
 
Titi ቲቲ (ወሎዬዋ)
Profile
 
Name
Titi ቲቲ (ወሎዬዋ)
Description
ሠላም ዉዱ Titi tube ቤተሠቦች ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካምነት ለራስ ነዉ በዚህ ቻናል አስተማሪና ትምህርቶችን ጠቃሚ ነገሮችን ይጀ እቀርባለሁ ሠብሥክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ አበረታቱኝ
Subscribers
9.93K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
Gurage4 (3 minutes ago)
ሰው የናቀ ሰው አይሆንም እቺ ዝሆን እንቅሻለው አለችኝ ወላሂ እኔግን አልንቃትም ። ሲጀመር ቢኒ ለጥቅምነው ምፈልገው የታወቀነው እጭ ማንነቷ የምረሳ ዝርክርክ ተገላገለሸ ቢኒ ተቃጠይ አይፈልግሸም። በሷቤት እሱን ብቸኛ ለማረግ አንሰማሸም ተነቃብሸ አይ መቃጠል
ethiolove630 (10 minutes ago)
ቆይ አንቺ በሠዉ ትዳር ምን ጥልቅ አስደረገሽ ቀልቃላ
ውይይይ ሀበሻ የምንባለው እዳቺ ቦቲያፍ በሚቀደደው ነው አሁን አቺ ሴት ነሽ ምን አገባሽ ስለነሱ እስክሪን ሽት ታደርጊያለሽ አታፍሩም
tigistmoges6922 (28 minutes ago)
እንዴው በፈጣሪ እነሱ ነገ ይገናኛሉ ልጅ አላቸው ነገር ግን ሌሎቹ ምን አለ ዝም ብትሉ እራሱ ይመልስ አንች ምን ቤት ነሽ ሰው ዋሽቶ ያስታርቃል እንጅ እያጣላም
Ethio7745 (32 minutes ago)
ቲቲዬይ ተመቸሽኝ
mimimuni3780 (47 minutes ago)
ቢኒ ላይክ አርጉት እርድት ካላህም አጅርም እናገኛለን እናበበረታታው በአላህ የመዳም ቅሞች
mimimuni3780 (51 minutes ago)
እውነት መስሎኝ ቢኒን ሰደቡኩት አላህ ይቅር ይበለኝ
ethiolove630 (1 hour ago)
እራሱ ቢኒ ሙስጠፋ የሚባለዉን አዉርቸዋለዉ በቪድዮ ልይሽ ሲል ቢኒ መሆኔን እንዳያዉቅ ብየ በፁፍ አወራሁት አለኮ አንቺ ምን አንቀለቀለሽ እናቱ የመጨረሻ ደደብ ነሽ ኢሞ ላይ በአንድ ቀን ብዙ ሚሴጅ ከተላላክሽ ለያንዳንዱ ሚሴጅ ቀን አይፅፍልሽም መጀመሪያ ከተላከዉ ሚሴጅ ላይ ነዉ ቀኑ የሚቀመጠዉ ኢክራም ከመጀመሪያ ሚሴጅ ጀምራ ስክሬንሹት አላደረገችዉም ቆርጣ ነዉ ያነሳችዉ ለዛም ቀኑ አይታይም አንቺ ግን መጥፎ ሴት ነሽ በቃ አግቢዉና ገላግያት
babatube-i7o (1 hour ago)
አላህ ሃገራችንን ህዝባችንን
ZEBlDAR (3 hours ago)
እኔ የማንንም ደጋፊ አይደለሁም አርፋቹ ቁጭ በሉ ተጋብተው ይፋቱና ኮሜታተሮች አፋቱን አጋቡን ይላሉ
nimatub7332 (11 hours ago)
አንቺም ይመለከትሻል ቆይ ሳታይ አትፍረድነው አትፈረጂ የምታወሪው እወቂ አታሽቃብጪ ነገ ምን እንደሚገጥምሽ አታውቂም አዉቀሽ ከማጣላት አውቀሽ አስታርቂ ሴትነትሽ አትርሺ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቲቲየ አረ ጉድ
fanatube196 (2 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ ቲቲ እኔ የሚገርመኝ በሁሉም ቤት ትክክል የምንል ሰወች ግረም ትሉኛላችሁ አይ ፍትህ ለወገኖቻችን
fatmatube5612 (16 hours ago)
ሁሉም ሰው ታዋቂ ለመሆን አትጣሩ በሰው ሂወት ውስጥ አትግቡ ነገ ጧት ሊገናኙ ይችላሉ ።አንችስ ዶላር እየሰራሽ አይደል ክክክ
Fatumatube.2 (7 hours ago)
የኔ እህት ቲታየ ግን ይቅርታ እና በሠው ስህተት አብረሽ ራስሽን ስህተት ውስጥ አትግቢ ወላሂ ከቻልሽ መምከር ካልቻልሽ ዝም ብትይ ጥሩ ነው ማለቴ አላህ አይወድም ነገ የእኛ መጨረሻ ምን እንደሆነ አናውቅም እና እህታለሜ
bekelemisrak1288 (14 hours ago)
ቢኒ ምርጥ ስው ነው ምስኪን ነው
ስላም ቲቲዬ አይይይ የዘድሮ ነገር አይይ ብቻ ከባድ ነው የማንንም ማመን አችልም ስው ስንባል አስመሳይ ነው እውነትሽ ነው እዛም እየሄዱ ትክክል ይላሉ እዚም ትክክል ይላል
ትክክል
emusalhi (8 hours ago)
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ
yananeshtasfay1981 (5 hours ago)
ጨልላነው ጨቤ ብቻ ያስጠላሉ የእውነት
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 2.40