Profile
Name
የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta
Description
Subscribers
8.09K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
netsiskitchen7169
(4 minutes ago)
ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው እስከመጨረሻ አየሁት በጣም ጎብዝ
|
![]() |
edanbeyene4859
(10 minutes ago)
በጣም ቆንጆ ነው ለቡቁልት ሞክሬው በጣም አመሰግን አለው
|
![]() |
alak1603
(17 minutes ago)
በርቺ
|
![]() |
SaraEthiopiadiy
(27 minutes ago)
በጣም ምርጥ ነዉ ተባረኪ እኛም ጋር ጎራ በይ
|
![]() |
zemenayzemenay
(32 minutes ago)
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ እናመግናለን ስናፍጭ አይሆንበትም ወይ
|
![]() |
hiwotnigatu3537
(47 minutes ago)
ደመጽሽ ሁሉም ለይ አይሰማም
|
![]() |
terhasberhane71
(51 minutes ago)
የውጭ አገር ድልህ ማለት ነው በጣም ደስ ይላል
|
![]() |
Tube-gv4cj
(1 hour ago)
ዋዋዋዋ. ጎበዝ በርቺ
|
![]() |
makdabulutse6933
(1 hour ago)
ሂሩትዬ በጣም ነው ማመሰግነው የኔ እህት ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ባየሁት መሠረት እሰራዋለሁ
|
![]() |
yenekonjo2314
(2 hours ago)
Nechi shinkurt anesebigniatigezim vidio kemesiratish befit
|
![]() |
ላኢለሀኢለላህ
(14 hours ago)
ማሻአ አላህ
|
![]() |
hailem9116
(10 hours ago)
በርበሬው እኮ በጣም ብዙ ነው ያቃጥላል ግን የሰራሽው
|
![]() |
vsdghdryi9136
(13 hours ago)
በዘይቱ ፋታ ቅቤ መጠቅም አችልም ወይ
|
![]() |
የማሪያምልጅ-ቀ4ፈ
(16 hours ago)
የወይራ ዜት ነው ወይስ ማንኛውም ዜይት ነው
|
![]() |
freweinikidane9452
(20 hours ago)
አዋዜ እለ ሰናፍጭ ይሆናል ወይ? ወይስ ድልህ ነው?
|
![]() |
gbjkids3408
(16 hours ago)
This the best Recipe thank you
|
![]() |
hannaanduhannaandu1032
(6 hours ago)
️️
|
![]() |
hasab25
(2 hours ago)
Did I hear በሙገጫ ወገጥ ወገጥ??? ዌል እንግዲክ ነው ነገሩ...!
|
![]() |
letinaalemseged8261
(10 hours ago)
90%
|
![]() |
mimidawit4497
(14 hours ago)
ሂሩቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እሺ ግን በምን እንብላው ስጋውን አላሳየሽንም በዳቦ አይደል
|
Add comment