Profile
Name
Simegn Sisay Tube
Description
አንተ ሐሳብህን ልትመራዉ እንጂ፤ ሐሳብህ አንተን ሊመራ ቦታ አትስጠዉ፥ እዉነተኛ ክርስቲያን ስሜቱ የሚመራዉ ሳይሆን ስሜቱን የሚወመራ ነዉ።
ወንድሜ አንተ በመከራ ውስጥ ካለህ የዩናስን ዓሣ ነባሪ አስታውስ። ከፍራቻ ትገላገላለህ። መከራው እግዚአብሔር ጸጋውን ሊያበዛልህ ስለፈለገ ያዘጋጀው ዓሣ ነባሪ እንደሆነ የምታውቅበት ጊዜ ይመጣል። የዚህ ዓለም የባሕር ዓሣዎች ብዙ ስለሆኑ ስትዋጥ እንዳይከፋህ መጠንቀቅ ይኖርብሃል። የመጀመሪያው ባህታዊ ጻድቁ አባ ጳውሊ የተናገረውን መዘንጋት የለብህም "ከመከራ መራቅ የሚወድ ከእግዚአብሔር ይርቃል" ብሏል። በእውነት መከራ የጸሎት ትምህርት ቤት ነው። "በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ጮኽሁ እርሱም ሰማኝ። በሲኦልም ሆድ ውስጥ ሆኜ ጮኽሁ። ቃሌንም አደመጠ" ዮናስ 2፥3
Subscribers
2.61K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
samrawitnege6240
(4 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
|
![]() |
misseest1480
(9 minutes ago)
እንኳን አደረሰን ሰላምሰላምብይለው
|
![]() |
BdxxbbxbznsDnjdd
(18 minutes ago)
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
|
![]() |
enattube7539
(27 minutes ago)
ዋው እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውደ በጣም ደስ ብሎኛል በርችልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ
|
![]() |
lizaQueen-co6jt
(32 minutes ago)
ሰሙዬ አሜን እናመሰግናለን
|
![]() |
hananyegeberewlej9516
(47 minutes ago)
ሰላም ብቅ አልኩ
|
![]() |
merontesfaye152
(52 minutes ago)
ሰመኛ በላዪክ
|
![]() |
z.kitchen7030
(1 hour ago)
ዘመኑ የዱኣ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን ላይክ
|
![]() |
selamyetwahdolijtube
(2 hour ago)
የምወድሸ ሼር አድርጌአለሁ
|
![]() |
kefelegntulu7427
(3 hours ago)
እህታችን ተባሪኪ። ያቀረብሽው የነፍስ ዋጋ ነው። የግል አስተያየቴ የማንበብ ልምድ ብታዳብሪ ለብዙ ሰው የሚተላለፈው መልዕክትሽ ውበት ይኖረዋል።
|
![]() |
selamyetwahdolijtube
(20 hours ago)
ሳምርዬ የምወድሸ እንኳን አብሮ አደርሰን የኔ መልካም እንኳን ለዚህ ቀን አደርሰሺ የደሰታሸ ተካፈይ ሆኛለሁ የምወድሸ በርቼ ፈጣሬ ከአንቼ ጋር ይሁን ውዴ
|
![]() |
GetahewAbawanta
(16 hours ago)
ንባብ ሳይችሉ ለማስተማር መሞከር ተገቢ አይሆንም።
|
Add comment