Profile
Name
Minitewabe ፍቅር @
Description
ሰላም ሰላም ዉድና የተከበራችሁ የምትዋብ ቤተሰቦቸ እኮን ወደምትዋብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ለቤቴ አድስ ከሆናችሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ በዚህ ቻናል የምታገኝት ሁለየም ሁለገብና አስተማሪ ነዉ ወዳችሁ ፈቅዳችሁ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን♥️♥️
Subscribers
9.99K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
kidist-cd7gz2ut3e
(4 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ምቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ግን ዋጋው ውድ ነው እንጅ በጣም ጡሩ ነበር እስቲ እሞክረዋለው ያበጠው ይፈንዳ
|
![]() |
የኡስታዝአሩስአዲስየዩቱብ
(9 minutes ago)
ሰላም ውድ እህት እንኩዋን በሰላም መጣሽ ጥሩ ነገር ይዘሽልን ነው የመጣሽው ኢንሻአላህ ለመጠቀም እሞክራለሁ በጣም እናመስግናለን
|
![]() |
አይሻዩቱበር
(18 minutes ago)
ማሻአልህ ደስዪላል
|
![]() |
hanatube5802
(28 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋውውው በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን
|
![]() |
Eyerus5
(32 minutes ago)
ጥሩ ጥሩ ጥሩ ነው ተጠቀሚ መልካም መልካም ነው የተለየ ጠፋቼ በዚ ቀጠየ በርስ ጦር ስራ እየሸነገለ ነው ይዘንባል ይጠብቅሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም
|
![]() |
Ekram475
(46 minutes ago)
ዋው እናመሠግናለን
|
![]() |
ሰላምየገጠሯልጅ-ሰ5ጠ
(51 minutes ago)
ሰላም እንኳን ደና መጣችሁ ዉድ እዉነት ነዉ የዘይት ፍልም መልካምነት ለራስ ነው ያወቅኩትና ሰዎችን በጎነት ነው በጣም እናመሰግናለን ክበርልኝ
|
![]() |
aleyaaleya9364
(1 hour ago)
ሰላምእ. ጤናአይስጥልን. በሶስት. ሳአምታአት. ለዉጥ. የምያአሳአይ. የፀጉር. ቅባአት. ካአለማአ. እገዛአናአ. እንሞክረዋአለን. በርግጥ. አቺእ. ለዉጥያአላየሽበት. ትን. ይዘሽመጣአሽ. ለኛአ. አታአሻርኪንምነበር. እኪእ. ገዝቾ. ደሞልኦ. ጠክር
|
![]() |
tube20134
(2 hour ago)
በጣም ሀሪፍ ነው እኔም መጠቀም እፈልጋለሁ በጣም ነው ፀገለሬ የተቆራረ ነው በዛላይ ምንም አይነት እድገት እድገት የለውም በዚሁ ቀጥይበት ሰላም ፍቅር ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
igayehewue7eu843
(2 hours ago)
እኔ ልገራችሁ ዝብላችው ቅባት ውይም ሻምፓ አትቀያይሩ የሩዝመሪ ውሀ ጸጉራችሁን ከታጠባችሁ በሆላ የሚሰማማችሁን ቅባት ተቀቡ ከዚያ በነገታው የሮዝመሪ ውሀ በደብ እራስ አድረጋችሁ ተቀቡት አትታጠቡትም የሚገረም ለውጥ በአጭረ ጌዚ ታገኘላችሁ እኔ ያልሞከረኩት አልነበረም የሩዝመሪ ውሀ በአጭረ ቀን የሚገረም ለውጥ አገኘሁ በውነት ተጠቀሙት ትገረማላችሁ
|
![]() |
tube2843
(9 hours ago)
ሠላም ለአንቺ ይሁን ዋውውው በእውነት ምርጥ ለሴቶች ፀጉር ውብት ነው እንጂ እኛ አሪፍ ነው ጎበዝ ሰለ አሰራር ነው ጎበዝ ነሸ አሸ ፀጉር በጣም ቆንጆ ነው በርቺልኝ
|
![]() |
Eyerus5
(13 hours ago)
Welcome ጥጦስ ራእይ እንዳየ ነውጌታየ ለሁላችንም ይጠቅማል ለሁሉ ሰው መልካም ነው ብዬ አስባለሁ የፀጉራቸውን አያያዝ ለመጠቀም ለጡሩ ሮቤ አስባለሁ በዚህ
|
![]() |
ekramyoutube7133
(10 hours ago)
በጣም አሪፍ ነው በርቺብዙ አታስብ ብዙ ትናስብ አሳብ ይተካል ፈታ ስንል አዘን ይወገዳል ፈጣሪን መቅረብ ጭቀት ያሶግዳል እደሰው ማሰብ ብልህነትን ይጠይቃል በርቺ የኒ ጀግና አሪፍ መልክት አሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት የኒ ልዩ መልካም የስራ ዘመን።
|
![]() |
ቀመሩ
(12 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥል በጣም ጥሩ የተጠቀምሽውን ለእኛ በማካፈልሽ እናመሰግናለን እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉርሽን በእስቴሹዋር አበጥረሽው ነው ወይስ የቅባቱ ውጤት ነው ከቻልሽ በውስጥ መልሺልኝ
|
![]() |
tekeofficialtube7988
(8 hours ago)
አንጀራን ዘመን እዚሁ የተዋወቀው ቆንጆ ናት በኮሚንት room ጀምበር ጭቆና ከሆነው እንሞክራለን
|
![]() |
rtrt4566
(14 hours ago)
ሰላም እህት እደት ነሽ በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን. እኔ ለቤትሽ አድስ ነኝ. እና እፈልጋለሁ. በውስጥ አናግርኚ
|
![]() |
rahmaaman7501
(12 hours ago)
አሰላሙሊኩሞወረህመቱላሂወበረክቱወድእናየተከበራቺሁያገሪልጇቺበእያላቺሁበትአሰላሞዳሮቻሰላማቺሁይብዛልኚሰላሞአንድነትለህዝባቺንይሁንደሰየሚልቆይታነበርበብዚእንጠብቃለን
|
![]() |
kuraz7873
(2 hours ago)
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እህታችን እናመሰግናለን እወነት እሲ እሞክረዋለሁኝ እወነት ደሞ ፀጉረሸ ያምረል የኔ በያምረም እሞክረወ አለሁ
|
![]() |
hoossanwachamo
(9 hours ago)
ዋው በጣም ደስ ይላል ነገሮች በሙሉ ዋጋ ቢያስከፍለን እያደረጉበት ካደረግን ብዙ ነገሮችን ማምጣት እንችላለን ለማንኛውም አንድ ቀን እንደለለን አይደለችም
|
![]() |
melese21
(2 hours ago)
በጣም አሪፍ ቆይታ ነው በርቺ ብዙ የእውነት እንጠብቃለን ስለነበረን ቆይታ በጣም እናመሰግናለን
|
Add comment