Profile
Name
ኪያ
Description
ሰላም የሀገሬ ልጆች ወደ ቻናሉ ያልተቀላቀሉ ተቀላቅላቹ ሀሳብ ደስታችን ይካፈሉ
Subscribers
1.23K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
tesfayoutube
(4 minutes ago)
ሰላም ሰላም ውደ መሸአላህ ደስየሚል ነው
|
![]() |
rozbatesebtube9634
(10 minutes ago)
የሁሉም እናቶች ለዘለም ትኑር
|
![]() |
zamzamahmedyoutube8912
(17 minutes ago)
እናቶቻችንንአላህእድሚቸውንያርዝምልን
|
![]() |
ethiopia5276
(28 minutes ago)
እናት ማለት እዉነትናት
|
![]() |
lemitayoutube3152
(32 minutes ago)
እናት ለዘላለም ትንሩ በርች እህቴ ጎበዝ
|
![]() |
sintayehuyoutube
(47 minutes ago)
ሰላም የግዚያቢር ሰላም ለዚ ቤት ይውን እርእሳቹ በጣም አሰተማሪ አግባቢ ነው በዚው ቀጥሊበት እኛ ሰንተጋገስ ስንደጋገፍ ምንም የሚያቅተን የለም እኛ ሰንፋቀር ነው የሚያምርብን ሰለዚ እጅ ለእጅ እንያያዝ
|
![]() |
derartutube1072
(51 minutes ago)
Long life mom
|
![]() |
Am-24-m7w
(1 hour ago)
እናት ለዘላለም ትኑር
|
![]() |
zinettube4825
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም ብያለሁ ብርሀንየ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ለህዝባችን
|
![]() |
selamlove7d
(3 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ግጥም ነው ውደ
|
![]() |
ብሌንየበላይ
(14 hours ago)
ያንሩልሽ ክብር ለናቶቻችን
|
![]() |
aberustube3102
(8 hours ago)
በጣም ቆንጆ ግጥም ነው
|
![]() |
belayneshtube2582
(17 hours ago)
Long life mom
|
![]() |
muna7085
(21 hours ago)
እናት ለዘላለም ትኑር
|
![]() |
konjitkonjit6040
(11 hours ago)
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ቅማል ትለቅማለች በጨለማ ዳብሳ ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች በሙሉ
|
![]() |
emuhayattube
(20 hours ago)
ሰላም ሰላም የኔማር አላህ ሀገራችን ቤተሰቦቺችን ሰላም ያረግልን ያረቢይ
|
![]() |
ቤቴኢቲዮጵያነውA
(22 hours ago)
እድሜ ይጨምርላቸው
|
![]() |
yetinayetlove6988
(8 hours ago)
እናት
|
![]() |
kanayegna71
(11 hours ago)
እናት ለዘላለም ትኑር
|
![]() |
gamoyoutube1843
(9 hours ago)
እናት
|
Add comment