umu muAz Youtube
umu muAz Youtube's Channel
 
 
ماشاءالله👍👍👂🌹🌹
28
ግጥም እረመዳን
6
February 1, 2025
3
የናፈቀው ማነው
0
👍👍👍
0
 
Profile
 
Name
umu muAz Youtube
Description
ياالله مالي غيرك
اسلام وعليكم وراحمت لله وبركاتة
እካን ደህናመጣችሁ ወደቻናላችን
ለእበት ትል የጽጌረዳ
ከንግግርምሽታ አይመቸውም❗

🔅ሽቶ ሲነካካ ይበልጥ ይሸታል፤ ነቢዩ ሙሐመድም ﷺ ስማቸው ሲነሳ መልካም ሽታቸው ዓለሙን ያውዳል።
ያኔ እሳቸውን በአካል ያገኟቸው ቀደምት አማኞች እንደገለጿቸው የኔ ውድ ነቢይ፤
መልካቸው፣ ንግግራቸው፣ ስራቸው... ወዘተ ሁሉ ነገራቸው የሚያምርና ማራኪ ነበር።፣ ከአልባሳትም፣ ከምግብና ከሚጠጡ ነገሮችም ንጹህና ይበልጥ ደስ የሚለውን ይወዱና ይጠቀሙ ነበር።
🔅ሽቶ መጠቀምንም ያዘወትሩ ነበር፤ ከሚጠቀሙት ሰው ሰራሽ ውጫዊ ሽቶ ይልቅ ከውስጣቸው ንጹህነት የሚፈልቀው የተፈጥሮ ውብ መዓዛቸው ያለፉበትን መንገድ ሳይቀር  በማወዱ "ነቢዩ ﷺ በዚህ አልፈዋል ማለት ነው!" ይባል ነበር።

🔅በሰላምታ ጊዜ ሰውነታቸውን የነካ ሰውም እራሱ ሽቶ የተቀባ ያክል እርሳቸውን የነካው የሰውነት ክፍሉ ሽቶ-ሽቶ ይሸት ነበር።
🔅ለተከታታይ 10 ዓመታት ገደማ በበጎ ፈቃደኝነት ሲያገለግላቸው የቆየው ባልደረባቸው አነስ ኢብኑ ማሊክ ስለሳቸው ሲናገር የሚከተለውን ብሏል፦
"እንደ ነቢዩ ﷺ መዳፍ ለስላሳ የሆነ ሐር እንኳ ነክቼ አላውቅም፤ እንደሳቸው ሽታ ያለ ምንም ነገር አሽትቼ አላውቅም!"

ጃቢር የሚባሉት ባልደረባቸው ደግሞ "እጃቸው የሽቶ እቃ ውስጥ ተነክሮ የወጣ ነበር የሚመስለው" ብለዋል!

🔅ልዕለ ኃያሉ አላህ በሁሉም ነገር ያፀዳቸውና ያነፃቸው ውድ ነቢይ፤ ይህ የተፈጥሮ አላህ የሰጣቸው ውስጣዊና ውጫዊ ውበትና መዓዛቸው ለወዳጆቻቸው ሁሌም ይናፍቃል።


اللهم صل وسلَّم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا محمد وعلى آلہ ومحبيہ أجمعين  "آمين
Subscribers
886
Subscriptions
Friends
Channel Comments
saadaSada-l6z (4 minutes ago)
ያረብ
SefaAhmed-v2y (10 minutes ago)
አለሃይወፍቀን
FhyHh-j5w (17 minutes ago)
almaz1207 (27 minutes ago)
ሰላም እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ በርችልኝ ውድ
اماني-خ1ك (32 minutes ago)
ላይክስብክራይት
kamilajamal6499 (46 minutes ago)
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ዜዷ ጄዛኪላህ ኽይር አላህ ለይለተር ቀድርን ይወፍቀን ያረብ
شمسا-د8ض (51 minutes ago)
semirayonis6804 (2 hour ago)
Ameen. Ameen. Ya. Rebilalemen
ቅድሚያለረስ (2 hour ago)
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁአህለንወሳህለንዘቦየእህቴጀዛከላህኸይርዉደአብሸሪበርቺዉድእህቴበርቺበርቺዉደ
AMNAT.wwwyoutube (3 hours ago)
አሠላማላየኩምመለሸ
ኢክላ (3 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ አዲስ ጀማሪ ነኝ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ አበረታችን
اماني-خ1ك (1 hours ago)
ላይለተልቀድሪ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 1.90