Jabel Tube ጀበል
Jabel Tube ጀበል's Channel
 
 
ልብ የሚነካ የእናት ግጥም
29
እምዬን አፋልጉኚ ክፍል 4_7
16
እምዬን አፉልጉኚ ክፍል 2
12
እምዬን አፋልጉኚ ክፍል 3
12
እምዬን አፋልጉኚ ክፍል 21
9
የመጀመሪያዬ ክፍል 19-21
8
📌ያ ሀቢቢ የኛ ነብይ
8
 
انا
 
Jabel Tube ጀበል
Profile
 
Name
Jabel Tube ጀበል
Description
Assalamu Alaykum Warehmetullahi Woburtuhu, I love you, the honored families of Jebel tube . Peace be upon you. This is a channel where I can help you with Islamic studies, poetry, positive stories, and stories. Please subscribe and press the bell icon to be a family. Thank you.

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ወድ የተከበራቹህ የጀበልዩቱብ ቤተሰቦች እኳን ሰላም መጣቹህ በዚህ ቻናል ሚስኪኖቺን የምረዳበት እስላማዊ ትምረቶች ግጥም እወነተኛ ታሪክ ትምረት አዘል ነገሮቺ የሚተላለፍበት ቻናል ነው ሰብስከራይብ በማድረግ ደወሉን ምልክት በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
Subscribers
1.49K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
ZUZU-TubeYwllowa (4 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድናየተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ መሻአላህ መሻአላህ እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው ጀበሌ ጀዛኪላሁ ኸይር ውደ
kalyeyoutube7508 (10 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ጀበልዬ እንኳን ደህና ሕ
Foziተንታuser-yj3yr2el4o (18 minutes ago)
ነብዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) እንድህ ብለዋል። ለዱኒያም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙሥሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።
tesfayoutube (27 minutes ago)
እንኳን ለአንድ ሺ አረት መቶ አርባ ሶሰተኛወ ኢድ ሙባረክ
Seadatube-py4ih (31 minutes ago)
ዋአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላሀሪፍግጥምነው
yeselammedia8720 (46 minutes ago)
እውነት ነው ወድሜ እንኳን ደህና መጡ እናም አንድ ሰው እራሱ ሲያውቅ ነው ትልቅ ቦታ የሚኖርው
fikirbabtube8735 (51 minutes ago)
ሰላም ሰላም የኔ ውድ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ጀበልዬ በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ አትጥፊ ቀጥይበት
selamtubeEht (2 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን አሜን ትክክል
halima6958 (1 hour ago)
አሰላሙአለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን መሻአላህ ተባረክ አራህማን አላህ ይጨመር እልሽ በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበረን እናመሠግናለን ሰለቆይታችን በጣም እናመሠግናለን ሰለቆይታች ወድ የሀገሬ ልጆች በሰደት ያላቸው አላህ ይጠብቃቸው
sendusendu (3 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ ወደቤትሽ ስለመጣው ደስ ብሎኛል ደስ የሚል መጣጥፍ ነው በርቺ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ብዝት ይበል
KEDIChannel (13 hours ago)
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ሰላም እንኴን ደህና መጣሽ የኔዋ ዋው ማሻ አላህ አሪፍ እና ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ያቀረብሽልን. እናመሰግናለን
tube5274 (7 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርች ዴስ የሚል ትረካ ነዉ
rabi-tube6854 (3 hours ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀበልየ ሠላምሽ ይብዛ የኔውድ እንኮን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ደሥ የሚል ታሪክ ነው አላህ የወላጆቻችን ሠላማቸውን ያብዛልን ያ ያረብ
zeynebyoutube7986 (11 hours ago)
አሰላሙ አይኩም ወረህመቱላሂወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ሃሪፍነው እናመሰግናለን
ታለሰለሽየቱብ (1 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን
mantegeboshi (3 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥል ቤተሰብ በሩ ቆንጆ ነው ቸኮሌት ጋብዞኝ ነበር ምን ልፃፍ ክክክክክ
media9335 (9 hours ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ
hayuye (18 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን ማሽአላህ ጀበልየ እኳን ደስ አለሽ ማማየ ውዲ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ቢደወ ነው ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ውዲ የሀገሬ ልጆች በስደትም ያላች አላህ በሰላም ለሀገራችንን ያብቃን ያረብ
tube4784 (22 hours ago)
ሰላምሽ ይብዝልኝ የኔ ውድ እኅት ጀበልዬ የኔ ልዩ ትክክል እማ ክርምንም በላይ ቅድሚያ ለወላጆቻችን ነው ፈጣሪ ይጠብውልን በእውነት
አሚናትዩቱብ2 (19 hours ago)
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ በላሸበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያድርግልን ወድና የተክበራችሁ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ በውጪም በሀገርም ሰላሙን ያውረድልን ያረቢ አሚን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 1.80