Profile
Name
kokobe የቡልጋ ልጅ ዩቱብ
Description
ወድና የተከበራችሁ በመላው አለም ላይ የምትኖሩ Ethiopia ኖች እንደምን አላችሁ በመጀመሪያ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ የቻናሌ ተከታይ ይሆናችሁ በምሉ ከልብ እያመሰገኩኝ አድስ ለሆናቸሁ ደግሞ እንኳን ሰላም መጣቸሁልኝ በዘለህ ቻናል እሚሰሩ ስራዎች አዝናኝና አስቂኝ እድሁም ቁነገር መማሪያ ቤታችን ስለሆነ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እድታበረታቱኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
Subscribers
14.8K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
erhmettubeh
(4 minutes ago)
ሠላምሠላም እኮንሠላምመጣሽ ድለፍኖ
|
![]() |
romanethiopia
(10 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን የቡልጋዋ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን
|
![]() |
tgTube-1011
(18 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ኮኮብዬ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
|
![]() |
SaraSA-j4u
(28 minutes ago)
ድልለጀግናፋኖወቻችን
|
![]() |
MussaraFenta
(32 minutes ago)
ደልላአማራፋኖዬ ️
|
![]() |
MulualemTizazu-k1m
(47 minutes ago)
ድል ለፋኖ
|
![]() |
AlAl-h8p
(51 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገንሰላሙን ያምጣልን
|
![]() |
solomonteshom4286
(2 hour ago)
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ
|
![]() |
yebabowa
(1 hour ago)
ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ እንኳንዴህናመጣሽ ኮኮብየ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ድል ለአማራ ህዝብ
|
![]() |
me-ws7cm
(2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልሽ እንኳን በሰላም መጣሺ ድል ሌማራ ፋኖ
|
![]() |
hayleHayil
(4 hours ago)
|
![]() |
ZewdeGete
(9 hours ago)
|
![]() |
woleteeyesustube
(15 hours ago)
ሰላም ሰላም ኮኬብዬ እንደትነሽልን ውዷ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አደረሰሽ የግሼኗ ማርያም ሀገራች ሰላም ታደርግልን ይህን ክፋ ዘመን ታሰለፈን ከጦርነት ወሬ የሚበቃበት ዜና ናፈቀን
|
![]() |
Hiermiela-zo5ok
(10 hours ago)
እንካን በስላም መጣሽልን ኮኮብዬ
|
![]() |
hanichotube
(12 hours ago)
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወይ ዘብድሮ ይህ ጦርነት ብሶበታል ከባድ ነው
|
![]() |
ZakiKutobo
(3 hours ago)
pray to fano
|
![]() |
ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
(12 hours ago)
ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ እግዚአብሔር ሠላም ን ይላክልን
|
![]() |
mirnatube6075
(14 hours ago)
ኮከብየ ሰለሰም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ህዝብ ይሁነረልን
|
![]() |
Asiyeetube12
(17 hours ago)
Hagerechin salm yaderglin enkowan dena mexashii
|
![]() |
Sumeyaadem
(1 hours ago)
አሰላማለይም ወበረካቱ እህቴ
|
Add comment