Betel Tube
Betel Tube's Channel
 
 
ፕሪም ለጤናችን
180
 
New
 
Profile
 
Name
Betel Tube
Description
ጤና ይስጥልኝ። ወደዚህ ቻናል ስለመጣችሁ ምስጋናችን ከልብ ነው። በዚህ ቻናል የተለያዩ በአለም ላይ የተከናወኑ አስደናቂ ቪዲዮዎች ይቀርባሉ ቆይታችሁ መልካም እንደሚሆን ተስፋ እያደረግን ቤተሰቡን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትቀላቀሉ በትሕትና እንጠይቃለን። ♥
Hello. Thank you very much for coming to this channel. In this channel, various amazing videos from around the world will be presented. We hope you will have a good time and we humbly ask you to join the family by subscribing. ♥

Subscribers
9.15K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
MelgomTube (4 minutes ago)
በጣም ቆጆ ትምህርትበርች
ወይ ፀጉር ያለዉ ምላስም አለ በርቺ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ
እማማሀገሬ (18 minutes ago)
ሰላም ሰላም አህትየ ወይ እዉነት ነው እኛ ስለማናስተዉል እንጂ ለጤናቸን ብዙ ምልክቶች ይስተዋላሉ ሰለመረጃ ዉ ከልብ እናመሰግናለን እማ
mhret-ሐ3ኈ (27 minutes ago)
egziyabher ymesgen ekon beselam metash wude yakerebshln tmhrt azel newu enamesegnalen berchlgn wude
zinet-lf1op (32 minutes ago)
ዶክተርየ የምላስ መላጥ ምን ያመለክታል ደከመኝ
Demasiko2 (47 minutes ago)
በርቺ
Business.Park9034 (51 minutes ago)
Muzikawn bikenshiw
ShewaEthio_2121 (1 hour ago)
Tiru new gin muzekaw yekenes
lealemkebebushe3553 (2 hour ago)
እናመሰግናለን በርቺ
ኡሙሂባቲዩ (3 hours ago)
ድምጡ ይረብሻል
tewodrosguesh5200 (4 hours ago)
የተሰነጣጠቀ ምላስስ ምን ያመለክታል
kidsolomonjida3522 (18 hours ago)
ከኋላ የሚለቀቀው ሙዚቃ ታዲያ መልዕክትሽን እንዳንሰማ ነው? አስፈላጊ አይደለም እኮ።
mulyeasefa7855 (18 hours ago)
ከኑሮ በዘዴ ኮፔ
መፍትሄ ካላችሁ ሹክ በሉኝ
ሰላም አደርሽ እህቴ እኔ ያጋጠመኝ የምላስ መሰነጣጠቅ እና ምላሴ በጣም ይመረኛል መንስኤ ምንድነው ወይም ትክክለኛው የህክምና ባለሞያ የማገኝበት አድራሻ ብትሰጭኝ እባክሽ
aynimillion3050 (9 hours ago)
betam teru new bezihu keteye
kiraskater7149 (3 hours ago)
ለተሰናጣጠቀ ምላስስ sister
የጌታነኝ-ገ6ሠ (6 hours ago)
አረ በናታቹ መልሱልኝ መፍቲ ካለህ በቤት ውስጥ መዳኒት ማዘጋጀት ከሚቻል ከሆነ እኔ ምላሲ ቀይ ነው ነጠብጣም ነገር አለው ልክ እደቡጉር አረ በፈጠራቹ መፍቲካላቹ መልሱልኝ ግራ ገብቶኛል
mantegboshtube4369 (22 hours ago)
ሙዚቃውን ሰነጠቅሽው ቀንሽው እንጅ
BezaHelo (22 hours ago)
በጣም ቆጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቺ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 1.70