Profile
Name
ስጥና tube
Description
ሰላም ቤተሰቦች በዚህ ቻናል የተለያዩ መፀሃፋቶችን እንተርካለን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።
Hello family, this channel is where we ,Narration different books. If you like it, subscribe and let's be a family
Hello family, this channel is where we ,Narration different books. If you like it, subscribe and let's be a family
Subscribers
1.72K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
hagera_tube
(3 minutes ago)
እውነት የሚለይ ነው ውድ የስጥና tube ተከታታዬች ቅድሚያ ክፍል አንድን አይታችሁ ይህንን ካያችሁ በጣም እንደምትወዱት አልጠራጠርም የተመቸው ብቻ በlike
|
![]() |
behopetech21
(9 minutes ago)
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በተለይ አቀራረብሽ እና ድምጽሽ ማራኪ ነው። በርቺልኝ የእኔ እህት።
|
![]() |
Nolawit_3
(17 minutes ago)
እረ መና መና ሙና ቀበጢቱ ቆንጅዬ በጣም ጣፍጭ ነሽ
|
![]() |
More-eq8jv
(27 minutes ago)
የኔ ጎበዝ ብርትት በይ በጣም ቆንጆ ነዉ ሳምንት ነዉ ያስጠብክሽ በርቺ ድምፅ መረዋዋ
|
![]() |
hagera_tube
(31 minutes ago)
እውነት ትናንት ክፍል አንድን በደንብ ስሰማው ነበር እና ተመስጬ ነበር ክፍል ሁለትን እንኴን ይዘሽልን መጣሽ የኔ ጀግና ቀስ ብሎ ይቆማል (ቅኔ ነው ዋው ትለይብኛለሽ)
|
![]() |
Honey-h9x
(47 minutes ago)
ዋው ምስጥ ብዬ ያዳመጥኩት ታሪክ ለሁሉም ግዜ አለው ለሙና ያልተሳካው ምኞት ለሄዋን ተሳካ አብርሽ አሳዝኖኝኝኝ ነበር
|
![]() |
fikirmariye
(52 minutes ago)
ደስ የሚል ታሪክ ነው አጨራረሱ ተመችቶኛል ቀስ.
|
![]() |
luluሉሉTube
(2 hour ago)
በርቺ አረፈ ነዉ
|
![]() |
ethiopia3292
(2 hour ago)
በርቺ እህቴ
|
![]() |
KidosLove-gz4zo
(3 hours ago)
በርቺ የኔ ውድ ፍሬ
|
![]() |
ZyadaZyada-x3f
(18 hours ago)
በርቺልኝ የኔ ውድ
|
![]() |
Fikirmarye
(16 hours ago)
Waw nice
|
![]() |
AbebeAlemuman
(4 hours ago)
ኑሪልኝ
|
![]() |
yanet-dl5ik
(16 hours ago)
በርቺ
|
![]() |
eshetubogale7150
(7 hours ago)
Wow yene wed fre
|
![]() |
HiwetWdgewergis
(15 hours ago)
Wowww
|
![]() |
Selam-f1d
(6 hours ago)
Nice
|
![]() |
sarahhailey5127
(19 hours ago)
wow
|
Add comment