Profile
Name
ፋጤ ደቡብ ቲዩብ
Description
F ነኝ የደቡብዋ💗
Subscribers
1.44K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
sewumehontube7245
(3 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ዋዉ በጣም ደስየምል ስራ ነዉ በስደት ግብርና ደስላል ብርትት በይልኝ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለኣገርችን ፍቅር እና መተሳሰብን ያድልልን
|
![]() |
ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
(10 minutes ago)
አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ውዴ እንካን ደና መጠሽልን ምርጥ ቆይታ ነበር ጎበዝ በርቺልን አላህ ሀገረችንም ሰላም የድርግልን በሰላም ለሀገረችን የብቃን ለራሰችንም የምንሰራ የድርገን ቀጥይበት በሌለም ቭድዮ እንጠብቅሻለን ሰላምሽ ይበሰዛ በለሽበት ቦታ
|
![]() |
ቃልኪዳንመለሰ
(18 minutes ago)
ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ እፍ ከባድ ነው ስድስት ብዙ ነገር ያስተምራል አይዞሽ ያልፍል
|
![]() |
ሮዚtube
(27 minutes ago)
አሰለሙ አለይኩም ወራሂመቱላሂ ወባራካቱሁ አይዞኝ
|
![]() |
shemsiyatube2850
(31 minutes ago)
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔዋ እህቴ የኔ የብቻዬ ጎበዝ ውዴ ቀጥይበት
|
![]() |
hlimaamanyoutube6641
(47 minutes ago)
Aselamualeykum werahmetulahi weberekatuሁሉንም መቀየር!
|
![]() |
mesitube8396
(51 minutes ago)
ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩቆይታነበር ጎበዝ በይ ሲደርስደሞ እድታሳይን ጥሩነበር ግን ማዳቤት ሳይሆን አገራችን እደዚህ ብንሰራ የትበደረስን እና በርች እናመሠግናለን አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነትን ይስጥልን
|
![]() |
kmem96
(1 hour ago)
|
![]() |
kmem96
(1 hour ago)
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበራካትሁ
|
![]() |
kana6806wertyu
(3 hours ago)
ፋጤ እካን ደና መጣሽ ዋዉ ጎበዝ አበሳ ነሽ ባሁኑ ሰሀት ሰዉ ስራ ያገኜዉን ስራ ሳይንቅ ከሰራ ቢጭር ግዜ ነዉጥ ያመጣል ስለዚ እኔም ሀገር ስገባ በቃ የሽኩርትና የድንች ልማት ነዉ መስራት የምፈልገዉ እደግዚአብሔር ፈቃድ ጎበዝ ጠክሪ
|
![]() |
naimamuhammed4016
(6 hours ago)
ማሻ አለ
|
![]() |
batietube2939
(11 hours ago)
ስላም ስላም የኔ ውድ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ ዋዉ ጀግና ነሽ በርቺ ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን️
|
![]() |
ሮዚtube
(1 hours ago)
|
![]() |
seftube9179
(16 hours ago)
አሰለሙ አለይኩም ዉረመቱለይ ዉበረከቱዉ ሰለም ሰለም ለጋረችን አለህ እስር ቢት ምስቀዮትም አለህ ለጋረቸዉ የብቀቸዉ እኘንም በሰለም ሰርተን ተጠቅመን ለጋረችን አለህ የብቀን ቤተ ሰቦቸችንም አለህ እጠብቅልን እችንም ዱንየ ሰርተን ተጠቅመን በሰለም ምንሰበት አለህ የርጊልን ጉሉ አሚንንንንንንንንን
|
![]() |
ነስርነነ
(22 hours ago)
መሸአለህ ፈእዘ
|
![]() |
sdwdae5082
(23 hours ago)
ዱባይ ወይስ እትዮጽያ ነዉ ያለሽዉ እትዮጽያ ነዉ ያስዋስሺኝ እንሻ አለህ ሀገሪም ከገባን እንሰራለን ግን ጎበዝ ነሽ
|
![]() |
tewfiktube4327
(2 hours ago)
ቴጩሎይ ገበርነተን ሄሼሽ ዎይ
|
![]() |
ዩቱብያሰሬበጃጅ
(8 hours ago)
ማሸአለህ
|
![]() |
ኡሙዚክራ
(20 hours ago)
Fatuma aselamualyekum werhmetulah weberkatu mash ala yene gegena sera kuber new mesrat yasekeberal bercelg eht ageracenenm selamewan fikrewaaan andentewan yemelseleeen
|
![]() |
መልካምፍፍ
(9 hours ago)
ሰላም ፍቅር ያዲልሽ ውይ ኢትዮጰያ ያለሽ ነየምስሊው ሀገራችን እንደዚህ ብንሰራ የት በዴርሰን እናድርግ ነበር
|
Add comment