Kemlia wolloyewa tube
Kemlia wolloyewa tube 's Channel
 
 
Kemlia wolloyewa tube
Profile
 
Name
Kemlia wolloyewa tube
Description
አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚለቀቁበት እንድሁም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የምንወያይበት ቻናል ነው ይህ ቻናል ከየትኛውም ፓለቲካና ዘርኝነት የፅዳ እንድሆን ከወድሁ ለማሳሰብ እንወዳለን ከዕርሰወ የሚጠበቀው ይህንን ቻናል ስብስክራይብ በማድርግ ቤተሰብ መሆን ላይክና ሸር በማድርግ አመሰግናለሁ 🙏🙏
Subscribers
4.8K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
فاطمة-ز8ق1ي (4 minutes ago)
በጣምደሥሲል
willysandy (10 minutes ago)
Great daily activity vlog sharing dear my friend...i very enjoyed it much and feel excited with your content
Ramet-v5i (17 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ከሞየ እኳን ደህና መጣሺ እናመሰግናለን ውደ አገራችንን ማሻአላህ ደስ ይላል ውደ በርች
ፍጡማየመቅደላዋ (27 minutes ago)
አሠለም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እእታችን እኳን ደህና መጣሽልን አሪፍ ቁያታ ነበረ በራችልን የት ነው አሁንስ ዘዝህ መጉዝ ነውያማረኝ መሸአላህ በራችለን ማማየ አሪፍ ቁያታ ነበረ በራችልን በአዲስ እጠብቃለን
VineetaPrasad-- (31 minutes ago)
Very Nice Sharing
woleteeyesusetube2 (47 minutes ago)
Selam lanche yehen Enkuwan dena qoyeshin egziabher yimsgen berchi arife koyita nebere
امفردوس-ت6ح (52 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ውበረካትሁ አለን የኔ መልካም አሚንንን ፁመው ከተጠቃሜወቹ ያርገን ያረብ
foziyaseid4331 (2 hour ago)
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ከሙዬ እንኮን ደና መጣሽ እህቴ አሚን ውዴ ሁላችንንም በእዝነቱ ፆማችንን ይቀበለን የሚያምር ሀገር አለን ሀገራችንን ስላስጎበኝሽን እናመሰግናለን ውዴ
امفردوس-ت6ح (2 hour ago)
ታግሸ እሄዳለሁ በአሏህ ተወክየ
Hiwi-zw2qk (2 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጠለኝ ዉዴ እንዴት ነሽ እንኮን ደና መጣሽ እም በርችልኝ
فاطمة-ز8ق1ي (8 hours ago)
ማሻ አሏህ ከሙ አሥጉበኘሺን እኮ ሀገሩን
Hiwi-zw2qk (4 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጠልኝ እንዴት ነሽ ዉዴ እንኮን ደና መጣሽ አይ ሀግሬ በትዝታ ገባው በዚህ ዲካም ላይ ከምላዬ ዉዴ በርቺልኝ አብረን አድገን ወደ ሀገራቺን ገብተን እንሰራለን ጉዝ ወደ ከፍታ
kokiTsfya2 (18 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም የኔ ዉድ እኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረ ቤታችን አየሁት
LediaNegash (23 hours ago)
ሰላም ሰላም እህቴ አሜን አሜን ፈጣራ ሁላችንንም በያለንበት ጥበቃው አይለየን ጉሩባችውን ስለተቀላቀልኩ ደስተኛ ነኝ አብረን በፍቅር በሰላም እደምቀጥል ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ይርዳን
freedom-e5h (3 hours ago)
እንኳን ሰላም መጣሽ ማማ የምር የኔ ዉድ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዉይ አገሬን ስላሳየሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ የምር ክበሪልኝ የኔዋ የወሎዋ ቀበጥ ዉይ እስኪ አገራችንን ሰላም አድርጎ ያንን መልካም ዘመን ያንጣልን ፈጣሪ ከክፎ ነገር ሁላችንንም በስደት ያለ ይጠብቀን ማማየ አሪፍ ቆይታ ነበር በነካጂሽ ደሴን አሳይኝ አገሬ ናፍቆኛል 13 አመቴ
Zeynuube2559 (19 hours ago)
በላይክ ከሙየ እንኳን ሰላም መጣሽ ውደ ትዝታ ብቻ
አሰላሙአሌኩም ወረመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ነው
Elhamyoutubeኢሉ (2 hours ago)
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዷ በርች አሜንንንንንንንንንን ውደ አላህ ይቀበለን
hayutube-h9d (13 hours ago)
አሰላሙአሉኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን ሰላም መጣሺ የማይጠየቀውን. ትጠይቂ አለሽ. ምንም ጥያቄ የለውም. መናፍቅ ብቻ. አይገልጠውም.
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውደ በርችልኝ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 2.10