Ethio Doro Erbata
Ethio Doro Erbata 's Channel
 
 
የዴሮ ቤት አሰራር ክፍል ሁለት
674
የዶሮ ቤት አሰራር ክፍል 2
588
 
Profile
 
Name
Ethio Doro Erbata
Description
Ethio Doro Erbata ኢትዮ ዶሮ እርባታ How to create Urban Agriculture in small garden area
Subscribers
24.7K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
qedusmesfin3830 (4 minutes ago)
አረ አስገራሚ ነው ተባረኩ የሚሸጥ ዶሮ ካለ እፈልጋለው
JamillaNasir (9 minutes ago)
እጅክ ይባረክ
sofya388 (18 minutes ago)
እር እባክህ በሰዉ ሀገር አልቅር ቤት አለኝ ይህን ስራልኝ ገብቸ ዶሮአርብቸ አቁላል ሺጨ ልኑር
MDMDsumon-ps8vr (28 minutes ago)
በጣም ጀግናነህ ወድሜ በርታ
Ethiomidya (31 minutes ago)
እናመሠግናለን ወንድማችን ሳይመረግ ዶሮቹ አይበርዳቸውምደ ለዶሮች ሀሪፉ የቱነው ከሙቀትና ከቅዝቃዜ
ጎበዝ ነህ በርታ!!
zeynebali124 (51 minutes ago)
ጎበዝወድሜየትነውአድራሻህለማሰራትፈልጌነው
FhfFgf-c1m (1 hour ago)
እኔ በቅርብ እገባለሁ ግን ያለማሽን ማርባት ይቻላል አይታመሙም
beletetesfaye1451 (2 hour ago)
እስቲስልክ አሥቀምጥ
MendaEshetuMola (3 hours ago)
Very nice news tankeyu
ጥሩ ሰዉነህ የእዉነት አላህ ይጨምርልህ አሁን ተስፋ አለኝ ከስደት ተመልሼ ዶሮ ማርባትነዉ ምኞቴ
tigistali5993 (10 hours ago)
ሰላም ነው ይህን የዶሮ ቤት ፈልጌ ነበር የሚሸጥ ከሆነ አባክህን
shemistube (20 hours ago)
ምርጥ የዶሮ ቤት አስራርነው ዋውውውውውውውውውውውውውው
sofya388 (3 hours ago)
የት ሀገር ነህ
hanmek-hu8wq (16 hours ago)
ጎበዝ
biniyamadmasu5349 (4 hours ago)
wow its good
habeshawichannel4276 (19 hours ago)
የሚሸጥ ካለህ አድራሻህን አሳውቀኝ።
hanatlahun5864 (2 hours ago)
አሪፍ ነዉ አነስተኛ ስትል ስንት ዶሮ ይችላል
mesertmesfen5599 (10 hours ago)
ደስ ይላል እኔም መስራት እመኛል
0-Kalo (22 hours ago)
Bro ba 1420 birr lik endanta kasaraw la sint doro yibaqal
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.50 main response parse finish at: 0.90 getAdditionalSections finish at: 1.10 applyHTML finish at: 2.70