Rita Wosen
Rita Wosen's Channel
 
 
 
 
Rom
Hi
newww
mo
 
 
Rom
Hi
newww
mo
new
new
telegr
sorry
today
😳
hii
group
rita1
Rita
all video
cooking time
 
Profile
 
Name
Rita Wosen
Description
welcome to my channel I´m erste wosen from Ethiopia if you subscribe my channel you get news,informtion and entertainment. subscribe now
Subscribers
37.7K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
MeremEshetu (4 minutes ago)
100%እናቷ ትክክል ነች እኔ ደዚን ብሆን አላደርገዉም ከሁሉም ነጥሎ ቂል ነዉ የሚያደርግሽ ከበተሠብ የሚያቀያይም ወንድ ለራሱ እድመቸዉ ነዉ በጣም መጥፎ ሠወችናቸዉ እደዚህ የሚያደርጉ ወንዶች ህወትሽን ነዉየሚያመሰቃቅለዉ ደዚ በፈጠረሽ ተረጋጊ
AmMuhamed-qx6yd (10 minutes ago)
እናቷ ትክክል ናት ልጅን ያክል ነገር ዝም ብላ በሜዳ ለቃ ምን እረፍት ታገኛለች እኔም እናቷንነው የምደግፈው
tgneda-fm5ij (17 minutes ago)
እናት ሁሌም እናት ናት ሁሌም ትክክል ናት ጥሩ ነገር ስታይ ብትችል ነጥቃ ትስጣለች ይህ ልጅ አይሆናትም የልጃን ነገር ቀድማ ታውቃለች ምክንያቱም እናት ስለሆነች ይቆርብሽ
EnuyeYaregal (27 minutes ago)
እናትሽን አክብሪ በኅላ ይቆጭሻል ምንም ትበልሽ እናት እናት ናት እናታ ሁሌም ለልጂ መልካም ስኬት ነው ይሄ ልጅ ላጠፋሽ ነው ተጠንቀቂ
mehretkassa6041 (31 minutes ago)
100 ፕርሰንት እናቷ ልክ ናት ሁሌም እናት የልጇን ክፋ አትፈልግም ፣ የጀግና ጅግና እናት ናት ብቻዋን ልጇን ለዚህ ያደረሰች ያውም በስደት አለም ፣ልጅቷ በእርግጥ ፍቅር ውስጥ ናት አልፈርድባትም ምንም ሳትሆኚ የእናትሽ አምላክ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ የእኔ የዋህ እግብ
meazaduchiso5316 (46 minutes ago)
ብዙ መስዋእትየከፈለችእናትሽን አክብሪ ከባድ ቁጭት ውሰጥ እነዳትገቢ ዴዚ እናትሽን ሰድቦ አንቺን ማፍቀር መውደድ አይችልም እንባዋን ካፈሰሰች የምትቆጭበት ሁኔታ ውስጥ ተገቢያለሽ
TecnoTecno-g5kኤደን (52 minutes ago)
እናት ያዘነችበት ፍቅር መጨርሻዉ አያምር
Senbetahabeshaclothe (1 hour ago)
ዴዚ ከሚዲያ ለተወሰነ ጊዜ ውጭ።እናትሽን ስሚ አክብሪ ልጁ በእርግጠኝነት አይሆንሽም።እናቷን ጠልተህ ልጇን መውደድ አትችልም።የወለደቻት እሷናት ምን አገባህ!? በምግብም ቢሆን ከእናቷ የበለጠ ልታስብላት አትችልም OK!?አብልታ አጠጥታ ያሳደገቻት እናቷ ናት።በሁለት አመት በሚዲያ አውቀሃት ተራበች የማለት መብቱ የለህም።ወይ ይኸኔ አሜሪካ ለመግባት ልትጠቀምባት ይሆናል።ዴዚ ቋንቋ አለማወቅሽ ጎዳሽ!?ለእናትሽ ያለውን ክብር አለማወቅሽ አናደደኝ።ዳሩ ምን ያደርጋል!ያንች ሞኝነት እናትሽን ዝቅ አደረጋት።
Selameta912 (2 hour ago)
21 ዓመት ሙሉ ለፍታ በ5 ወር የSocial media ወንድ ቀየረቻትጌታ ሆይ ነግ በኔ ነውና ጠብቀኝ
almiwo3730 (3 hours ago)
ደዚ ሞኝ እንዳትሆኚ ከእናትሽ ጋ እንዳትጣይ ለእናትሽ እንደዚህ ክብር የሌለው ወንድ እመኝኝ አይሆንሽም እንዳትሞኚ
ዴዚ የውጭውን ሂወት አታውቂም እናትሽ 100% ልክናት አርፈሽ ተቀመጪ የሚዲያ ሰው አያዋጣሽም
AssefaSendekie (9 hours ago)
ከእናት የሚቀርብ ማንም የለም
Merkaba532 (4 hours ago)
አንተ ዮኒ ሆዳም ሁሌም አጀንዳ እየፈለክ ሚድያው ታጨናንቃለህ በልጅህ አግኘው እናትዮው ጀግና ናት ያንተ ልጆች አማርኛ ቋንቋ አንድ ቃል አያቁም ይቺ ልጅ አባቷ ሌላ ዜጋ ነው የሀበሻ ቋንቋው ባህል እምነት አስተምራ እንዳሳደገቻት በገሀድ እየታየ ነው እናት ለልጇ ትሞታለች ክብር ለእናቶች
AschalewBogala (16 hours ago)
በእውነት ለእናቷ ለቤተሰቦቿ ክብር የሌለው ወድ መቼም ለዴዚ አይሆንም ዮኒ በእውነት ሴት ልጅ አለህ እቺ ልጅ ነገ ወስዷት ተበድላ መጥፎ ሁኔታ ለይ ብታያት ይቆጭሀል ይሄ ልጅ መጀመርያ እናቷን ቤተሰቧን ሳያከብር ለልጅቷ ክብር ይኖረዋል ብሎ ማሰብ ከባድ ነው
fetelmekonen7791 (10 hours ago)
እናትነት ቀላል አይደለም ነገ ብትወድቅ ዘላለሟን የምትቃጠለው እናት እና ልጅ ናቸው
ዮኒ ከእናቷ ጋር እንድትስማማ ልጅቷን ብታደርግ ነው ጥሩ እናትየው ለልጅቷ በማሰብ ነው ለእናቷ ክብር የሌለው ጋጠወጥ ባለጌ ነገ ለልጅቷም ከባድ ነው በሕይወቷም ሊመጣ ይችላል ልጅቷ ልጅነት ይዟት ነው ይሄ ባለጌ ነገ ይጫወትባታል ተይ በላት ዮኒ እፃን ልጅ ናት ሕይወቷ ይበላሻል
isabellaisra5888 (19 hours ago)
ማንም ምንም ቢጨመቅ
SeniyetMulugeta-f1y (4 hours ago)
ዴዚ መጀመሪያ ትምህርትሽን ጨርሺ ብዙ ምርጫ አለሽ አትቸኩይ ምርጫሽን አስተካክይ ሲጀመር እናትሽን ያላከበረ አንቺንም አያከብርም አቃጥሎ ይደፍሻል እሱ ዘረኛ ነገር ነው አስቢበት እናትሽን ማክበር የምትልሽን መስማት መረዳት አለብሽ ላንቺ ይጠቅምሻል ህይወትሽን እንዳይበላሽ ጠንቀቅ በይ ዴዚ
leiladavid.2632 (4 hours ago)
ወይ ሴት ልጅ የወለደ ፍጣሪ ድርሰልን አቺን ልጅ አሰር አመት ማየት ነዉ አናትሸ ትሻልሻለች
rs.m9764 (1 hours ago)
ዓሁን ደግሞ በሶሻል ሚዲያ ላይ ትንንሽ ሴት ልጆችን በማሳደድ ላይ ናቸው ሰኬታማ የሆኑትን ለማሰናከል እቅድ ይዘዋል ወላጆች ትኩረት ማድረግ ኣልበን እኛ እንደንሱ ልጆቻችንን ተንኮልና ጥላቻ እየንገርን ሰለማናሳድግ ተንኮላቸውን ኣያውቁም በጸሎት ጭምር በርትተን ልጆቻችንን ከነሱ መጠበቅ ኣለብን ኣላማቸው የተሳካላቸውን ማኮላሽት ነው የ 40ዓመቱ ኣልበቃቸውም እዛው እርስ በእርስ የፈልጉትን ይሁኑ ምን የማይላቀቁ ነቀርሳዎች ናቸው መልካም የሆነ የሚማስላችውን ሁሉ ካላጠፉ የማያርፉ እናቷን የምትናገሩ ግን ጤነኛ ናችሑ ሌላው ይቅርና ከነሱ ተጋብታችው የወለዱትን ስንቱን ነው ያስልቀሱት ለልጆቻቸው እንኳን ርህራሄ የሌላቸው የእፍኚት ልጆች ኣይደሉ በእኔካልደርሰ ኣይሰምኝም ማለት ተግቢ ኣይደልም
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.40 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.30