Profile
Name
Yefikir Mihiret Tube የፍቅር ምህረት ቲዩብ
Description
እንኳን ወደ የፍቅር ምህረት ቲዩብ በደህና መጡ
Subscribers
2.24K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Mulatyoutbe
(4 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር የአባታችን የጌታችንን የእየሱስ የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ እንኳ ደህና መጣሽ ምርጥ ዋውውውውውውው ምርጥ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን
|
![]() |
Hiermiela-zo5ok
(9 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽልኝ ሰላምሽኝ ውዴ እህታችን በጣም ደስ የምል ምክር አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልን በሌላ ቭድዮ እንገናኛለን
|
![]() |
Tsigeshlferaw
(17 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ምክር ሰጭ ነዉ እህቴ በርች ዋዉ ብዙ ነገሮችን ማወቅ እፈልጋለዉኝ
|
![]() |
Shafkatnadir
(28 minutes ago)
Pari rajeev
|
![]() |
buzetube1356
(31 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ገጠመኝ ነው የሰዎቹ ታሪክ ብዙ ነገር ያስተምረናል ጎበዝ በርቺልኝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
|
![]() |
Abdullahlahori-g1x
(47 minutes ago)
Neetiisanjo
|
![]() |
kenaLibBegoAdiragot-uj3ft
(51 minutes ago)
ሰላም ዊዴ ዋዉ በርቻ
|
![]() |
HabtamHata
(1 hour ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ የምውድሽ ፍቅርዬ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ እና አሪፍ ጥሩ ደስስስስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውው እጅጉን ጥሩ ርዕስም ማብራርያም ነው ይልደረግሽልን እናመሰግናለን በርችልኝ እህቴ
|
![]() |
UmmShahadTube
(1 hour ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሬትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ውዴ በሬቼ
|
![]() |
ማይማዮዩቱብmaymayoyoutube
(3 hours ago)
መዓረይ
|
![]() |
AhsanaliAhsanali-re1hh
(13 hours ago)
nice
|
![]() |
zebiderketsela4371
(12 hours ago)
ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ለታሪክ
|
![]() |
Yoditgetachew398
(11 hours ago)
በርቺ ቆንጆ ምክር ነው ክበሪልኝ
|
![]() |
GeteyeGurmessa-li5ku
(11 hours ago)
ሠላም እህቴ መልካም ስራ ነው በርቺ
|
![]() |
qorontosmedia
(7 hours ago)
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም አሪፍ ምክር ነው ። ጥሩ ሀሳብ አንስተሻል። ባለሽበት ቦታ ኹሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ ። ጥሩ ሥራ ነው ። በርቺ
|
![]() |
mesiTip
(19 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውውው በጣም ደስ የሚል እና አስተማር ገጠመኝ ነው እውነት ነው በዙራችን ያሉትን ምንም ባናረግላቸው በርታ በርቺ መባባሉ እራሱ ትልቅ ነገር ነው በርቺልኝ
|
![]() |
ማሕበርአክሱምጽዮንዘኦርቶ
(10 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ብዝትትት ይበልልል እንካን በሰላም መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሰለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በርቺ
|
![]() |
ሀለበRamahasan-uq8qd
(8 hours ago)
ሰለም ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት ፈጠር ይጠብቀች ይጠቢቀን ሀገረችን ሰለም የረገን በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ ፍቅርዬ
|
![]() |
PyariLakra-fz6cd
(7 hours ago)
Over ho rahi h pari
|
![]() |
SaraNigatu
(18 hours ago)
በጣም አሪፍ ነው በርቺ
|
Add comment