Profile
Name
የእኔ ቤት My Home You Tube
Description
Subscribers
1K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
fafitube6962
(4 minutes ago)
ሠላሞምም ውድ እህተታችንንኖ እደት ነሽ ዋውውው በጣም ደሥ እሚል ግጥም ነው ፈጣሪ እናት አባቶቻችንንን እድሜ ይሥጦልልን አገራችንንን ሠላም ያረግልንንን አትጥፊ
|
![]() |
አልፈለቅሚድያ
(10 minutes ago)
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን ሲስ አህሌ መሻአሏህ ደስ የሚል ግጥም ነዉ እዉነት ነዉ እናቴ ዉሼታም ናት ሙሉዉን ሰማሁት በርችልኝ እይ ወላ እናት በጣም ከሽዎች ትበልጣለች አሏህ ሱባሀነሁ ተአሏ አንድ ያዴረገባት ምክንያት አለ ሱባሀን አሏህ ከማንም በላይ ላቅ ስላዴረጋትም ነዉ ከእግሯ ስር ጄነትን ያደረገዉ
|
![]() |
hawamedia655
(18 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ
|
![]() |
misteryoutube
(27 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዴ ማሻአላህ ምርጥ ግጥም ነዉ
|
![]() |
አሚናትTube2
(31 minutes ago)
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ሰላም መጣሽ የኔ ወድ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው ፈጣሪ የሁላችንም እናቶች ፈጣሪ በጤና በአፊያ ያቆይልን እናቴ የመኖሬ ሚስጥር እረ ቃላት ያስብኛል ብቻ እናቶቻችንን አላህ ያቆይልን
|
![]() |
ematube9407
(46 minutes ago)
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዷ እህቴ
|
![]() |
zedyoutube4529
(52 minutes ago)
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አህለን ሀዊየ ማሻ አላህ ደስ የሚል ግጥም ነው ያቀርብሽልን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለእናቶቻችን
|
![]() |
yebabowa
(2 hour ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በጣም ደስየሚል ግጥምነው የኔውድ አላህይጨምርልሽ አላህ ረጅምእድሜ ይስጥልን ለሁላችንም እናቶች ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል
|
![]() |
hawatube7169
(2 hour ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንኮን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም አርፍ ግጥም ነው የኔ ውድ የእናት ግጥም ደስ የሚል ነውማሻአላህ እማ የምወድሽ ሁሉ ነገር ቃላት የለኝም ረዢም እድሜ ተመኝሁ
|
![]() |
Hassentube38
(3 hours ago)
ውነት በጣም ደስ ብሎኛል ጀዛከላሏህ ህይር አመሰግናለሁ
|
![]() |
hussubati
(16 hours ago)
ማሻአላህ ተባረከላህ በርች እህቴ ረጂም እድሜ እና ጤንነት ይሰጣቸዉ ለእናቶቻችን ።አላህ ይጨምርልሺ
|
![]() |
zinetmuhaba2833
(13 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዷዬ በርች አሪፍ ግጥም ነው በህይወት ላሉ እናቶቻችን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሞቱትም በእዝነቱ ጀነትን ይወፍቅልን
|
![]() |
ኡመተልኢቅራእyoutube
(8 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ እዴት ናችሁ የዚህ ቤት ቤተሠቦች ሀሪፍ ግጥም ነበር እህት ግጥም መፃፍ እወዳለሁና ብዙ ግዜ ደስታየን የምገልፀው በግጥም ነው እናም ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቸ አሳትሚልን መፅሁፍ
|
![]() |
mryammeYutb
(7 hours ago)
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ግጥም አሚን ነ
|
![]() |
SEADA_MOHAMMED
(19 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጂች በያላችሁበት የአላህ ራህመት እዝነት አይለያችሁ. ማሻአላህ ማሻአላህ ድስ የሚል ግጥም ነው ቀጥይበት እናቶች እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
|
![]() |
shemistube
(23 hours ago)
በትክክል እናት ለልጆ ስትል ተዋሽዋለች ስላም ላገራችን ስላም ለህዝባችን አዲነት የሚስፍንበት የህፃናት የሴቶች መብት የሚከበርበት ስው ካመፅ የሚቆጠብበት ቀን ያምጣልን መልካሙየ የበፊቱንግዜይመልስልን
|
![]() |
Yemaledasenek
(15 hours ago)
እናት ማለት ህይወት ናት
|
![]() |
feruuzaajimmaa2891
(21 hours ago)
Wow
|
![]() |
zuzutube105
(20 hours ago)
Walykum Selam werahmetulahi weberekatehu እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ ማሻ አላህ ማን እንደ እናት አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን የነሱን ውለታ ከፍለን መጨረስ አንችልም
|
![]() |
emuhikmatubu1097
(11 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመት ወላሄ ወበረካቱሁ
|
Add comment