Profile
Name
Yefiker kitchen
Description
እንኳን በሰላም የፍቅር ኪችን መጣችው እያልኩኝ ቻናሌ ላይ የተለያየ የኢትዩጰያ የባህል ምግቦችና የተለያዩ የፈረንጅ ምግቦች እሰራለው ቻናሌን ከወደዳችውት ላይክ ኮመት ሼር እይረጋችው አበረታቱኝ ስለመጣችው እና ስለጉበኛችውኝ ከልቤ አመሰግናለው
Welcome to Yefiker kitchen. in this Chanel I would love to cook an Ethiopian traditional food and other variety food's from allover the world.I hope you would like my Channel. Please SUBSCRIB my youtube channel inorder to get a new video. Thank you for comment and incaragement
Welcome to Yefiker kitchen. in this Chanel I would love to cook an Ethiopian traditional food and other variety food's from allover the world.I hope you would like my Channel. Please SUBSCRIB my youtube channel inorder to get a new video. Thank you for comment and incaragement
Subscribers
10.1K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
astersimatube
(3 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣልሸኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ በርችልኝ
|
![]() |
tube20134
(10 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን በጣም የሚያምር የሰደወች አስራር ነው እያሳየሽን የነበረው ከልብ እናመሰግናል ያላወቁትን ማሳወቅ መልካም ነት ነው
|
![]() |
ewnetvlogs5348
(18 minutes ago)
ሰላም የፍቅርዬ ! በጣም ቆንጆ እና የሚጣፍጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ! ሲታይ ሲያምር !ሰሊጥ ያለው ዳቦ ላይ መሆኑ ለአይን ደስ ይላል። በቀላሉ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰክናለን ። ድንቹ ሳይሰባበር ነው ያበሰልሽው።
|
![]() |
tube32
(28 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ ዋው ምረጥ ሀባረጋ ወድናየተከ በራቹ የሀገሬልጆች ሰላማቹ ይብዛ ሰላም እና ደስታ ፍቅር አድነት መተሳሰብ መከባበር ያምጣልን ወቶከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሃሰሰባችን አላማችን አሳካልንአሪፊነው
|
![]() |
fafitube2574
(31 minutes ago)
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ሰላም ሰላም አንኳን ደና መጣሽ ማሸአለህ በጣም ደስ የምል ምግብ ነው የኔ ወድ አለህ አለህ አገራችን ሰላም ይደረግልን ቤተሰብቻችን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን
|
![]() |
ethio140
(46 minutes ago)
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ ለየትያለ የእርጥብ አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ ባለሞያ ነሽ በርች አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን
|
![]() |
habitayetubi
(51 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውው በጣም አሪፍ እና ቆንጅየ አሰራ ነው አመሰግናለሁ
|
![]() |
Eyerus5
(2 hour ago)
ውሀ እየፈለጉ የቆንጆ ስራው በጣም የአርሲ መልካም ስራን ሁሉ ተመሳሳይ የሆኑ ተግባራትን በአንድ አውጣቸው በያላችሁበት ቦታ ማርቆሳይ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ
|
![]() |
3MeeryChannel3487
(2 hour ago)
ዋውውው ባለምያ ነሽ እጅሽ ይባርክ በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው ምርጥ ምግብ ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን
|
![]() |
yenutube21
(2 hours ago)
ስላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል በርችልን በጣም ደስ የምል አስራር ነው ያሳየሽን ምርጥና የምያምር አምገር ዋውውውው በርችልን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
|
![]() |
zuzutube4959
(12 hours ago)
ሠላም ሠላም ላቸይሁን በጣም አሪፍ ቆይታነው ወደ ዋው በጣም አሪፍ ነው ባለሞያ ነሺ ፈጣሪ አገራቸንንን ሠላም አድርጎልን ባገራቸን እፍይ ብለን የምንሠራ ያርገን በጉብ አሠሪራ በጣም ቆጀ ነበር እናመሠግናለን ሥለትምርትሺ ወደ
|
![]() |
astretube4607
(16 hours ago)
ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛ ችሁ እህታችን ዋዉ በጣም ደሰ የሚል አሰራርና አቀራረብሽ እጅሽ ይባረክ እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍና ደስ የማል ቆይታ ነበር
|
![]() |
hawasaid4765
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያውቀው ማሳውቅ ምልካምነት ነው በጣም ያምራል አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ
|
![]() |
mersa12
(14 hours ago)
ሠላም ሠላም እንኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውእእነትያምራል እናመሠግን አለን ወድናየተከበርአችሁ እህትወድሞቸ አላህ ወበያለንበት ይጠብቀን አገርአችነንም ሰላም ያርግልን
|
![]() |
Naney-io5gk
(11 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እንኳ ደህ መጣሽ ሰላም ፍቅር ብዝት ይበልሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን ዋው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ አሪፍ ነው በርችልኝ ውዴ
|
![]() |
sofiaendris500k
(12 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻከላህ የኔ ባለሞያ የምወደው ምግብ ዋው ብላፋ በጣም ቆጆና ቀላል አሰራር ነው በርች ቀጥይበት ባለሽበት አላህ ሰላም ያድርግሽ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
achutube1688
(2 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እህቴ ባለ ሞያ ነሽ
|
![]() |
jonimercy
(21 hours ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የእርጥብ አሰራር ነው ያሳየሽን የድንች አጠባበስሽ ደግሞ ከለሩን ሳይቀይር ቆንጆ አድርገሽ ነው የጠበስሽው ጤናማ የሆነ አሰራር በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከዉ
|
![]() |
batitube3367
(21 hours ago)
ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ እህታችን ዋውውውውው እጆችሽ ይባረኩ እንደት እንደሚያምር የኛ ባለሞያ በርችልን በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ተመኘሁሁሁሁሁሁ
|
![]() |
zdtube5093
(13 hours ago)
በጣም ቆንጆ የሳንድች አሰራርነው ጎበዝ ናለሙያነሽ እህት ጡሩስራነው እየስራሽ የምታቀርቢልን ለተመልካች በርችእናመሰግናለን ከልብ ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ
|
Add comment