Mulu Haylu ሙሉ ሀይሉ ዩቱብ
Mulu Haylu ሙሉ ሀይሉ ዩቱብ's Channel
 
 
ማነው እንደኔ የናፈቀው
9
 
Mulu Haylu ሙሉ ሀይሉ ዩቱብ
Profile
 
Name
Mulu Haylu ሙሉ ሀይሉ ዩቱብ
Description
የተለያዩ ምግቦችን አሰራር
Mulu Haylu Channel የተለያዩ የምግብ ዝግጅት የምናቀርብበት ቻናል ነው ከፖለቲካ ነጻ የሆነ Channel ሰብክራያብ ያድርጉ የኢትዮጵያ ምግቦች የአረብ የምግብ አሰራር ያቀርባል ላይክ ሸር በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ኢትዮጵያዊ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ
Subscribers
1.66K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
tesfayoutube (4 minutes ago)
መሸአላህ መሸአላህ እስለም እጅ የኒ ባለሙያ
abrenendeg (10 minutes ago)
ድንች በስጋ በጣም ነው እምወደው ። አሪፍ ስራ ነው እህቴ እናመሰግናእን ።
munatube4052 (18 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልኝ የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ ለምግብ አስራርሽ ከልብ እናመሰግናለን
tsegeshewa1849 (28 minutes ago)
ሰላም እህት ወንድሞቸ ዋው እህታችነረ በጣም እናመሰግናለን እህታችን
abebatube7421 (32 minutes ago)
ዋው በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
ሰአድከመርሳ (46 minutes ago)
ሰላም እህት ቆንጆ አሰራር ነዉ ቀጥይበት
munibutajira2455 (51 minutes ago)
ሰላህ እህት ዋው በጣም አሪፍ ነው እህት ብዙ እንጠብቃለን
desurayamedia (1 hour ago)
በጣም አሪፍ ሙያ አለች
muehikma (1 hour ago)
ሠላም ለዚይ ቤት ፈትህ ያለወጀላቸው ለሚምቱ ንፁሀን
ferdose (3 hours ago)
ሰላም እየሙሉ ቤተ?ሰቦች ላይክ ሸር ኮሜት አድርጉ አሰድጓተ?ት። ምርጥ ልወግ አዋቂ እረጋያለች። ናት በትነሹ ላሰተዋዉቃቹ የበለጠ በ ቤጁ ገብታቹ ተመልከቱ
anshatube (2 hours ago)
ስላም ስላም ለዚህ ቤት ስላም ለአገረችን
በጣም ይጥማል በርች
fikre5215 (21 hours ago)
ዋውውውውውውውውውውው ሙያሽ ያምራል የኔ ልዩ እጅሽን ይባርከው
አብደላyouTube (13 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ ውድየ ሀሪፍ ነው
american4961 (16 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ ሙሌየ
Nነኘተናፋቂዋ (18 hours ago)
ሰላም ሰላም ቤቶች በርቺ ያምራል ፍትህህህህህህህህህ ለወገኖቻችን ይሁን በሀገርም በዉጪም
shekalit (18 hours ago)
ዋው ሰላም እህታችን
ሠውለሠው-ገ8ኰ (15 hours ago)
ሠላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ ዋውውውው እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ
media9335 (6 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ዋዉ እህቴ ምርጥ ክችን ነዉ የኔ ባለሞያ
amentube1196 (8 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ እህ አቴጥፊ ዋው እጅሽ ይባረክ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.80 getAdditionalSections finish at: 1.10 applyHTML finish at: 2.00