Fidak Tube
Fidak Tube's Channel
 
 
 
 
 
ሽሻ እና ሲጋራ በኢስላም እይታ
3,857
 
Profile
 
Name
Fidak Tube
Description
Welcome to fidak channel if you subscribe my channel you get more dawa. ethiopia leatest news, blogging , information, are available in my channel subscribe now
Subscribers
178K
Subscriptions
Channel Comments
elisayemaryamlij6679 (4 minutes ago)
እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የተናገሩት በእውነት በጣም ትክክል
shewit1307 (10 minutes ago)
እውነት ነው ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን
fatouma736 (17 minutes ago)
ማሻ አላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን የኔ መምህር ሸሕ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ ሀፊዘላህ አላህ ድሜሁን ያርዘምዉ
ትክክል ነዎት አባታችን እኔ እንኳ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ እርስዎ ያሏቸው ሁሉ ሀራም እንደሆነ ነው እምመሰክረው
toibaalitoibaali3276 (31 minutes ago)
ጀዛኩም አላህ ኸይር እሥታዙን አላህ ይጠውል አምርኩም
ftieymftah118 (47 minutes ago)
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ሼህ አላህ ይጠብቆት በራህመቱ ላላህ ስል በጣምነዉ የምወዶት አላህ እድምያቹን ያርዝምልን
fireworkzeyede9911 (52 minutes ago)
ያረብ ማረኝ ወላሂ ይሄ ሁሉ አላውቅም ነበር ከተበሳሁት 6 አመት ሊሞላኝ ነው ወላሂ አውልቂውም አላውቅም ያረኩበትም ወርቅ ነው ነፍሴ በእጁ በሆነው አላህ እምላለሁ ስሰማው Videoውን ክው ነው ያልኩት አሁኑኑ አውልቄ እደፍነዋለው ያው አፍንጫ ስጋ ብቻ አይደል ወዲያው ይደፈናል በጣም እያለቀስኩና እየተፀፀትኩ ነው ምፅፈው ወላሂ የኔ ጌታ መሀሪ አዛኝ ሩህሩህ ነው ባለማወቂ አጥፍቻለሁ በማወቄ ተመልሻለሁ።ረጅም እድሜ ይስጦሆት
murshidahussen2988 (1 hour ago)
ጀዛከላ ኸይረን ያሺኽ እኔ ልበሳ አስቤ ነበር
ውይይይይ የእውነት አባታችን የልቤንነው የተናገሩት ፈጣሪ ይጠብቅወት
ajman1223 (3 hours ago)
ሱብሃን አላህ አላሁ ማነጀነ አላህ ህደያ ይሥጠቸው ኡሥታዜ አላህ እድሜያቹን የርዝምልን እሻ አላህ
ሀቢቢ ሸኽ ፈገግታወ ይብዛ ስወደወት ከልቤ ነው አላህ ይጠብቀወት ረጂም እድሜና ክብር ይስጠወት አምሳያወን ያብዛልን
Madina-ky4le (14 hours ago)
በጣም ትክክልነወት ሸህ ጀዛከላሁ ኸይር
ፊሪዶሥአድም (14 hours ago)
ማሻ አለህ ማሻ አለህ
አላህ ይጠብቃቹ አላህ ሆይ መጨረሻዬ አሳምርልኝ
ኡላህ ይጠብቃቹ ኡሥታዝ
ዘቢባዙዙ (6 hours ago)
ጀዛኩሙላሁ ኽይረን ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅልን
መልኪዬማኛዉ (7 hours ago)
አላህ ሆይ ከዱኒያ
ለዉዷእህቴ (11 hours ago)
ወለሂ ለመበሰት ፈልጌ ነበረ እንኳንም ሰመሁ ተውኩት የሼኹና ጀዘኩም አላህ
hamihami8887 (13 hours ago)
ጀዛኩመላህ ኸይረን ኡስታዝ
fozibintAhmad (4 hours ago)
አልሀምዱሊላ እኔም ተበስቼ መልበስ ጀምሬ ነበር ግን ሸሪአውን ስሰማ አላህ ሱባሀኑ ታአላ የሠጠኝን ውበት አልበቃ ብሎ በሠውነቴ ላይ መጫወት መስሎ ተዬኝ እና ሳምንት ሳይሞላኝ አውልቄ ጣልኩ ክብር ለኡለሞች ኡስታዝ ጀዛከላህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.40 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.10 applyHTML finish at: 2.50