Profile
Name
ኢቲሰር ዩቱብ
Description
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበራከቱ ውድ የሀጋሬ ልጆች እንዃን በሰለም መጣችቹ ሰብስክራይብ ያርጉ ይህ ቻናለችን ከዘር ከሀይማኖት ነፃ የሆነ ቻናላች ነው ጀስት ፈታ ብቻ😂
Subscribers
33
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Misganeshsedebo208
(4 minutes ago)
ሰላም ለዝህ ቤቴ ይሁን ኡኑኳን በሰላም መጣሺህ አረፈ ቆይታ ነበርን ደመረኩሹ በቅነነት መልሺህ
|
![]() |
zebutube1
(9 minutes ago)
እውነት ነው አሏሀወ አያጓድልብን
|
![]() |
qorontosmedia
(18 minutes ago)
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ እና ምርቃት የተሞላበት ብዙ ቁምነገር ያለው ምክር የተሞላበት ስለሆን ጠቃሚ ነው። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
|
![]() |
akramgader546
(27 minutes ago)
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ በትክክል አሪፍ ደስ የሚል ምክር ነው ውዴ በርቺ
|
![]() |
fafitube-w8c
(32 minutes ago)
ትክክል የሰውልጂ የሰው ውድቀት ሊስደስተውይችላል ብቻ ስናጠ አይመቀኝም ግን ያለውን ሰው ሁሉም ይመቀኛል ለሰውልጂ እድገትእጂ ውድቀትን አንመኝ ሀሪፈሸ ቆይታነበር
|
![]() |
realstatetube
(47 minutes ago)
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ አህለንፊክ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ አብረን ወደፊት
|
![]() |
haymiነ
(51 minutes ago)
ሠላም ሰላም እሕት እንኳን ደሕና መጣሽ ዋው አሪፍና ደሥ የሚል ቆይታ ነው በርች በቀጣይ እስከምንገናኝ መልካሙን ሁሉ ተመቸሁልሽ በርች
|
![]() |
samriTube12-hm3kc
(2 hour ago)
ሠላም ሠላም እሕታችን እንኳን ደሕና መጣሽ ዋው አሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሠግናለን በርች በቀጣይ በሌላ ቪዲወ እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ ይሑንልሽ
|
![]() |
EMUFERAHtube-gb1ye
(2 hour ago)
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ ቆይታችን አረፍ ነበረ እናም አብሽሪልኝ
|
![]() |
fayizamohammed
(3 hours ago)
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንደህናመጣሺ በጣም አሪፍ ምክርነዉ አላህ ይጠብቀን ሰላምለህዝባችንይሁን
|
![]() |
HabtamHata
(21 hours ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ስለመጣሽና አሩልፍ ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታም ነበር ያደረግነው እውነትነው ከሌለሽ ማንም ዞር ብሎ የሚያይሽ የለም እናም አሜን አሜን አሜን ምርቃትሽ አይለፈኝ ብያለሁ
|
![]() |
ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ
(9 hours ago)
ሠላም እህት እንኳን ሠላመጣሽ ዋው
|
![]() |
helenhailu6727
(5 hours ago)
ሰላም ሰላም እህታችን አሜን አሜን አሜን የሰው እጅ ማየት ከባድ ነው እግዚአብሔር ከሰው እጅ አይጣለን ሰርተን የምንለወጥ ያደርገን በርቺልን
|
![]() |
ብርሐኔ
(17 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁልልል
|
![]() |
TadeIuJaraRoro
(10 hours ago)
የኔ ቆንጆ ተማሪኪያችን ይባርካችሁበት በጣም ምርጥ ነው አስተማሪና ድንቅ ነው ቀጥይበት አቅም እርዳቱ የኔ ጎበዝ ደሴ
|
![]() |
Radiahmed
(7 hours ago)
አሚንን ያረብብ በትክክል አላህ የሠው እጂ አያሣየንን በርቺልንንን አሪፈ ቆይታንን አሣልፈናልል እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው ያጋራሸንን
|
![]() |
EshetTube
(13 hours ago)
ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን በሰላምና በጤና መጣሺ ትክክል ውዴ ፈጣሪ ከሰው እጅ ያውጣን ሰው ከባድ ነው በርቺ ውድ እናመሰግናለን
|
![]() |
ቅድሳን
(12 hours ago)
ሰላሥ ሰላም ሰላምእንኳንደናመጣሺ በጣም ቆጆነዉ በጣም ቆጀነዉ የኔዉድ በጣም በርቺልኝ የኔዉድነገር የኔዉድ በርቺ የኔዉድ የኔጠካራ በጣም ጎበዝነሺ በጣም በጣም
|
![]() |
kidist_tube1
(3 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን
|
![]() |
ውላጋሀራዩቱብ
(6 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት እንኳን ደሆና መጣሽ በርችልኝ በቀጣይ በአሪፍ ስራ እደምትመጪ ተስፋለኝ በርችልኝ ሀገራችነን አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሰላም ያርግልን አሚሚንንንን
|
Add comment