Profile
Name
Melkam tube
Description
በዚህ ቻናል የተለያዩ # ድራማዎች እና አዝናኝ እና አስተማሪ ነገሮች ይለቀቃሉ #subscribe-share በማድረግ ቤተሰብ አድርጉኝ Various #dramas and fun and educational things will be released on this channel #subscribe-share and make me family
Subscribers
6.81K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
AbebechGetaneh
(4 minutes ago)
ማማዬ አንች ንፁህ ኢትዬጲያዊ ነሽ ለሠው ልጆች ጤንነት ጠቃሚ ምክር የምትመክሪ ጠንካራ ልጂ ነሽ
|
![]() |
FrehiwotGcherkos
(10 minutes ago)
አንቺ ቅመም የሆንሽ ልጅ ትለያለሽ ሰዉ ነሽ ዘንድሮ ሀገሬ ያጣችዉ ሰዉነት ነዉና በልእልናሽ ቀጥይ አምላክ ይጠብቅሽ
|
![]() |
sofiaasfaw-n3l
(17 minutes ago)
አስተሳሰብሽ ፀባይሽ እንደመልክሽ ያማረ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ 🏽
|
![]() |
tadessezike956
(27 minutes ago)
አብሳላት እግዚአብሔር ይባርክሽ።ሠውን የተረዳሽበት ልክ እንደእግዚአብሔር ቃል ሰለሆነ ሁሉን ለጌታ እየሠጠሽ ለተፈጠርሽበት አላማ መኖርሽን ቀጥይ።ይሀ የመጨረሻ ዘመንም ስለሆነ ተቃዋሚዎችም ተሳዳቢዎችም ለሠይጣን አላማ ለትምቢቱ መፈጸሚያ መኖራቸወ የግድ ነው።በሀይማኖቶች መካከል እርቅ ፍጹም አይመጣም ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ብቻ እንደ ቃሉ የተሰጠው ጸንቶ ስለሚኖርና በመጨረሻም አሸንፎ ሰለሚወጣ ነው።እግዚአብሔር አንችንና ቤተሰብሽን እምትወጃትን አገርሽን ይባርክ ።
|
![]() |
romanethiopia
(32 minutes ago)
ይችልጅ በጣም አስተማሪ መልክት ነው ያስተላለፈችው ፈጣሪ ይባርክሽ
|
![]() |
AlmazKiflu-j4k
(47 minutes ago)
አብሣላት ጀግና !!!እመቤቴ ትጠብቅሽ በርቺ የኔ ቆንጆ።
|
![]() |
ethiomamatube3772
(52 minutes ago)
ምርጥ ግጥም ነው መልካምዬ
|
![]() |
zamzamaman6525
(2 hour ago)
ምርጥ ልጅ ወስደሽ የምታወሪው በሙሉ እውነት ነው አላህ ይጠብቅሽ ቀጥተኛ መንገድ ይምራሽ አላህ
|
![]() |
hanatube5802
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን
|
![]() |
shemistube
(2 hours ago)
ምርጥ ትምህርትነው ️️️️
|
![]() |
mebratayele5193
(12 hours ago)
እማየ እድግ እድግ በይልን እውነት አፈርኩ ልጅ እንዲት ወጣት ፀጌረዳ ይህ ስትመክር
|
![]() |
samsunglaxymobile2182
(4 hours ago)
ትክክልእህቴአላህልቦናይሥጠን
|
![]() |
seblegebre3125
(17 hours ago)
አግዚር ይበርክሽ ጨጓራዬ በጣም ያቃጥለኝ ቤኪን ሶዳነ ጠጥቼ ተሻለኝ ግጥምሽ ደግሞ ትክክል ነዉ ፈጣሬ አገረችንን ሰላሟን ያምጣ ተባረኬልኝ አሜን
|
![]() |
WondwosenAlemu-r2g
(23 hours ago)
ተባረኪ ሥላሴ ጸጋዉን ያብዛልሽ እህቴ በርቺ
|
![]() |
MelesDemena
(12 hours ago)
እንኳን ደህና መጣሽ መፍትሄ ከድፍረት ጋራ በርች እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ፕሮግራምሽ መጥፎን ለሚናገሩ መልስ ባሠጭ ምክንያቱም ሁሌም እንክርዳድ ከምንለቅም ንፁሁን ስንዴ ብቻ ብንዘራ ሠው ደንዝዟል ማዘን መፀል መስራት ብቻ ብንቀጥል ለሁሉም ዝም ብለሽ ቀጥይ
|
![]() |
zebiderkasse7108
(14 hours ago)
የኔ ቆጆ ተባረኪ ቀጥይበት
|
![]() |
BzzhbzhBzbzbzzb
(15 hours ago)
ለጨጓራ ቁስለት ይሆናል እዴየ
|
![]() |
tenadelelemelese7452
(18 hours ago)
እግዛብሄ ይባርሽ
|
![]() |
frehiwotdemissie4697
(18 hours ago)
አልገባኝም ግጥም ነው ወይስ የጨጓራ በሽታ መፍትሄ ነው አኔ ዝብርቅርቅ ነው ያለብኝ
|
![]() |
hargtube216
(3 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ጎበዝ ናት በጣም ነው የምከታታላት
|
Add comment