Profile
Name
ነባት ቲዩብ Nabeat Tube
Description
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወባረካቱሁ ዉድና የታካበረቹ የ Nabeat Tube ቤታሰቦቼ እንዴትነቹልኝ እንኳን ወደነባት ቲዩብ በሰለም መጠቹ አህለን ወሰህለን ወደቹና ፈቅደቹ ቤታሰብ የሆናቹ ከልብ አመሰግናለዉ ቤታሰብ የልሆናቹ ለይክ ሰብስክራይብ በመድረግ የነባት ቲዩብ ቤታሰብ ይሁኑ የታለየያዉ ቁነገር አዘልእና ምክር እንዲሁም ጠቀሚ የሆኑ ቪዲዮች በነባቱዩብ የጋኛሉ በተጨመሪ ምክርም ሆና አሰተየተቹን እፈልጋለዉ በኮመንት አሰቀምጡል ጃዘኩሙለሁ ኻይር👏🌹
Subscribers
2.37K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
hayattamam3270
(4 minutes ago)
ማሻ አለህ
|
![]() |
hayattamam3270
(9 minutes ago)
ደስ ሚሊ ግጥም
|
![]() |
Tube-bn1yn
(18 minutes ago)
ዋለይኩም ሰላም ወይዘሮ ነባት
|
![]() |
ametullahtube261
(28 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ማሺአላሕ እሙ ነባት ጥሩ ማስታወሻ ነው ግጥሙቁርአኑም::
|
![]() |
ametullahtube3452
(32 minutes ago)
አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑ ኡሙነባት ማሺአላሕ አልፍመብሩክ ለጎደኛሺም
|
![]() |
ummuamartube2117
(47 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አሌን ነበት ቲዩብ አዎ መብሩክ በረከላሁ ለኩመ ወበር አለይኩም ወጀማዓ በይነኩማ ፊል ኸይር
|
![]() |
Tigsit23
(51 minutes ago)
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬልጆች ናባትየ እንኳን ሰላም መጣሽ ማማየ በጣም ደስየሚል ቪዲወነው አሪፍ ቆይታነው የነበርን የሰው ደስታ የሚስደስተው መብሩክ ብለናል
|
![]() |
ታውብቲዩብኢቲዮ
(2 hour ago)
አሠላምወአለይኩም እሙ ነባትየ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻአላህ ማሻአላህ ደረሰ የሚል ቆይታ ማሻአላህ አላህ የጨምርልሽ ለጓደኛሽ አለፍ መብሩክ አላህ ያማረ የሠመረ ያድርግላቸው
|
![]() |
ekramyoutube7133
(2 hour ago)
አህለን ነባትየ አሪፍ ግጥም ሰላም አሪፍ ነገር ነው ያቀረብሽው በርቺ ለሚመለከተው ይድረስ የሳኡዲ እስር ቤት ጩሀት በዛ ሰሚ አጣ በየቦታው የሚሰቃዩ ወገኖቻቺን አላህ ይድረስላቸው ያረብ ሁሉም ነገር ቀላል ነው ሁሉም ያልፋል ዋነው ትግስት ነው።
|
![]() |
zinetanwaeryoutube4808
(3 hours ago)
መብሩክ ለሙሽሮቹ ማሻ አላህ ተባረከላህ ትዳራቼውን ያማረ የሠመረ ያድርግላቼ ሦሊህ ሦሊህ ልጆችንም ይወፈቃቼ የነብዩ ሠ።አ።ወሰለም ሡና ተከታይ ያድርጋቼው
|
![]() |
tube2701
(6 hours ago)
አሰላምአለይኩም ማሽአላህ አላህ ያማር የሰመር አላህ ያዳርግልሽ ፍቅር እስከመቃብር
|
![]() |
ahmedjibrukbatitube913
(17 hours ago)
አሰላምወአይለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነትና በረከት አይለያችሁበጣም ጥሩ የሆነ አሰተማሪ ቪድዩ ነው
|
![]() |
KALEYE_BELETE
(7 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም ነት መተሳሰብ መዋደደን ፍቅርን አንድነት አላህ ይወፍቀን ያረብ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት የአላህ ራህመት እዝነት አይለያችሁ
|
![]() |
wollodessietube8640
(22 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀግና ጀግና
|
![]() |
fleper23
(17 hours ago)
አሰላም አሌኩም ወህረመቱላሂ ወበረካቱ እንኩዋን ደህና ቆየሽን መሸአላህ ጋብቻ ክቡር ነው ውለዱ ክበዱ ቤታችሁ በሰላም በፍቅር የተሞላ ይሁን አንችንም ጥሩ ምኞት ለጉዋደኛሽ ተመኝተሻል አላህ ላንችም ኬሩን ይግጠምሽ
|
![]() |
sofi-Tube
(17 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ነባትየ ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት ርህራሄ አይለያችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መተዛዘን መተሳሰብ ይስጥልን ኢንሽአላህ አብሺሩ
|
![]() |
z.kitchen7030
(21 hours ago)
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበወካቱ እንዴት ናችሁልኝ ውድ የኢትዮ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላ ተባረካላ ምንጊዜም ደስ ይበልሽ ጓደኛሽንም መብሩክ አልፍ መብሩክ በያት ለአችም አላህ ይጨምርልሽ በዙሁ ቀጥይበት እኛም እናመሰግናለን ብራቦለይኪ ሀቢበቲ
|
![]() |
METENEMEDIA
(16 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና መጣሽ ማሻአላህ መብሩክ ደስ ይላል
|
![]() |
mom6505
(5 hours ago)
ማሻአላህ ማማየ
|
![]() |
sadatube686
(8 hours ago)
ማሻ አላህ ነባ ጎበዝ ዉዴ ቀጥይበት አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተረሁ ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ
|
Add comment