Alme Tube*
Alme Tube*'s Channel
 
 
Profile
 
Name
Alme Tube*
Description
ሰላም ለኢቶብያ አገሬቺን ስላም ያረግልን ይሂን ቻናል ሰብስብ ክራይት አድርጉልኝ ያገሪልጆች
Subscribers
48
Subscriptions
Friends
Channel Comments
AmenatMuhammad (4 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት የምጣልን አሚንን ያረበ በርቺልኝ እህት
meskermbajo (9 minutes ago)
Selame selame inikani beselame metashi wede agerachni fetari selame yadirigili fetari anidinetuni yesiteni yemiri batme yekebidali wede berichiligni
Elfenesh (17 minutes ago)
Selam Selam new wedewa wowwww wowwww betam betam koonjonew neber koieta betam betam deselal ymel
zewdneshtadese (27 minutes ago)
እንኳንደና መጣቹልን ቤተሠብ በጣም ደስ
Desse_Family (31 minutes ago)
ሰለም ሰለም ይሁን ለዝ ቤት እንኳን ደህና መጠሽልኔ ዋዉ ጠም ምርጥ ቆይታ ነዉ ፈጠር አምለክ ይጥለቻን መንፈስ ከምድረችን የጥልን በርችልን
Elfenesh (46 minutes ago)
Selam Selam new wedewa wowwww wowwww betam betam koonjonew hasab beresh
yosephtube1 (52 minutes ago)
selam enekan dena mexash
gaadisajaalalaa1117 (1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለአገራችን እና ለህዝባችን ስጠኝ ፈጣሪ አምላካችን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅርና መተሳሰብ መከባበር ያገኘን በቃችሁ ይበለን ሰላምን ፍቅርን ያድለን ሰላምለሀገሬ ለወገኔ
feker122 (2 hour ago)
እግዚአብሔር የጥላቻን መንፈስ ከሀገራችን ያሶግድልን ፍቅር ሰላም አንድነት ያድለን ሰላም ለሀገራችን. ይሁን የድሮ አንድነታችን ይመልስልን አሜን
mesisedeteyawatube7524 (3 hours ago)
selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam leagere lebetesebe yabeqane weto kemeqerete kaletasebe adega yesewerachu zereyenate besheta new fexare kezereyenate besheta yexebeqine
mishaatube5249 (14 hours ago)
Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii uuuuuuffff yarabii rakoo yamii hasayuu karii kunii rabii walitii haa araresuu
yousiftamrat (6 hours ago)
selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh
ኢክራምይቱብ (9 hours ago)
ኦሮሞና እና አማራ በጣምምም
ዝናሽቱዩብz (5 hours ago)
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ሰላማቹን ይብዛልኝ ውድ ቤተሰብ ፈጣሪን ሰላሙን ያምጣላቸው ያው እኛን እስበራሳችን ያናበጣብጣቸው ሰላሙን ያምጣልን እንጂ
WalatmadhinBgashaw (21 hours ago)
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ
LomeiታደስYOUTUBE (6 hours ago)
የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልን በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገንን በያለንበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
Teyonmaryam (16 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት በጣም ያሳዝናል የእኛ ነገር መባላት ሆነ ስራችን
Fatushow123 (11 hours ago)
ሰላም ሰላሜ ቆንጆ ሰላም ነሽ ሁሉ ሰላም መልካም እግዚአብሄር ይመስገን ሰላም ሁሉ ያብዛለች ሀገራችን ሰላም በያለንበት ቦታ ሰላምና ጤናው ይብሳል ውዴ
ፈጣሪሪሪ ከዘረኝነትትት ያውጣንንን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.30 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 4.90